“የ2017 በጀት ዓመት የክልሉ ጠቅላላ የምርት መጠን 395 ነጥብ 85 ቢሊዮን እንደሚኾን...

ባሕር ዳር: የካቲት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባዔ የመጀመሪያ ቀን ጉባኤውን በማካሄድ ላይ ነው። ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የክልሉን መንግሥት የስድስት ወራት...

ምክር ቤቶች የጋራ ትርክቶችን በመገንባት ሀገራዊ ኀላፊነታቸውን እንዲወጡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ...

አዲስ አበባ: የካቲት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፌደሬሽን ምክር ቤት፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የክልል አፈ ጉባኤዎች በሰላም ሚኒስቴር አዘጋጅነት "ምክር ቤታችን ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታችን" በሚል መሪ መልዕክት እየመከሩ ነው። የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር...

” በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ የተሟላ ግንዛቤ በመያዝ ለሕዝብ ተጠቃሚነት መሥራት ይገባል” የደብረታቦር...

ባሕር ዳር: የካቲት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር የከተማ አሥተዳደሩ መሪዎች በተገኙበት በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛው መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎች እና የቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ የሚመክር የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ መልዕክት ያስተላለፉት የደብረታቦር ከተማ...

አቶ አደም ፋራህ በዓለም የመንግሥታት ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ነው።

ባሕር ዳር: የካቲት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ከፍተኛ ልዑክ በዱባይ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም የመንግሥታት...

የተቀመጡ ውሳኔዎችን እና አቅጣጫዎችን አሟልቶ በመተግበር ኅብረተሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ ይገባል።

ባሕር ዳር: የካቲት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ''ከቃል እስከ ባሕል'' በሚል መሪ መልዕክት ከከተማ፣ ከክፍለ ከተማ እና ከቀበሌ መሪዎች ጋር የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎች...