በሁሉም ዘርፍ ሕዝብን ተጠቃሚ የሚያደርግ ሥራ እንደሚሠሩ የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር መሪዎች ገለጹ፡፡
ደሴ: የካቲት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ የስድስት ወር ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የድህረ ጉባኤ ውሳኔዎች ላይ ከክፍለ ከተማ እና መምሪያ ኀላፊዎች ጋር ውይይት አካሂዷል።
አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡ የውይይቱ ተሳታፊዎች ባለፉት...
ከብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎት ፈቃድ ሳያገኙ በአዲስ አበባ እና አካባቢዋ ድሮን በሚያስነሱና በሚያበሩ...
ባሕር ዳር: የካቲት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የድሮን እና ሌሎች በራሪ አካላት አጠቃቀምን በተመለከተ በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው፤ በአዲስ አበባ እና አካባቢዋ ማንኝውም ዓይነት ድሮን ያለ አገልግሎት መሥሪያ ቤቱ ፈቃድ ማስነሳትም ሆነ...
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለምክር ቤቱ ስለ በግብርናዎው ክፍለ ኢኮኖሚ ካነሷቸው አንኳር ጉዳዮች በጥቂቱ፡-
ባሕር ዳር: የካቲት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ነው። ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ባቀረቡት የስድስት ወራት የአፈጻጸም ሪፖርት የግብርናው ክፍለ ኢኮኖሚ፦
👉 የግብርናው ዘርፍ...
በ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ጥሩ ውጤት እንዲመዘገብ እየሠራ መኾኑን የባሕር ዳር ከተማ ትምህርት...
ባሕር ዳር: የካቲት 05/2017 ዓ.ም(አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ የ2017 የስድስት ወር የሥራ አፈጻጸምን እየገመገመ ነው።
በግምገማው የመምሪያው ከፍተኛ የትምህርት መሪዎች፣ ባለሙያዎች፣ ርዕሳነ መምህራን እና ሱፐርቫይዘሮች እየተሳተፉ ነው።
በባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር...
በደረሰው የእሳት አደጋ 18 ተሽከርካሪዎች መውደማቸውን የደብረ ብርሃን ከተማ ፖሊስ አስታወቀ።
ደብረ ብርሃን: የካቲት 05/2017 ዓ.ም(አሚኮ) በደብረብርሃን ከተማ አሥተዳደር እቴጌ ጣይቱ ክፍለ ከተማ በተለምዶ አየማን መናፈሻ እየተባለ በሚጠራው ቦታ በጋራዥ ላይ ከፍተኛ የእሳት ቃጠሎ ደርሷል። ቃጠሎው የካቲት 4 ቀን 2017 ዓ.ም ከሌሊቱ 10 ሰዓት አካባቢ...








