“የዩናይትድ ኪንግደም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አንጄላ ሬይነር ወደ ምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያ እንኳን በደህና መጡ”...
ባሕር ዳር: የካቲት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የዩናይትድ ኪንግደም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አንጄላ ሬይነር ተቀብለዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የዩናይትድ ኪንግደም ምክትል ጠቅላይ...
“38ኛው የአፍሪካ ኅብረት መደበኛ ጉባኤ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቅቋል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: የካቲት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
38ኛው የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ በስኬት መጠናቀቁን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ተናገሩ። ጉባኤው በስኬት እንዲጠናቀቅ ድጋፍ ላደረጉ ሁሉ ምስጋና አቅርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር...
በኅብረተሰብ ተሳትፎ እና በመንግሥት በጀት የተገነባ ባለ አምስት ወለል ሕንፃ ተመረቀ።
ወልድያ: የካቲት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እና የሰሜን ወሎ ዞን ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ወሎ ዞን ጋዞ ወረዳ የተሠሩ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው።
በጉብኝቱ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣...
በደብረ ብርሃን ከተማ የተገነቡ የመሠረተ ልማት ዝርጋታዎች ማኅበረሰቡን በማሳተፋቸው ውጤታማ ኾነዋል።
ደብረ ብርሃን: የካቲት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የንጹህ መጠጥ ውኃ አቅርቦትን ተደራሽ ለማድረግ የተሠሩ ሥራዎች ተጠናቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል።
የውኃ ማጠራቀሚያ ማዕከል ጨምሮ የዝርጋታ እና ሌሎች ሥራዎች ተከናውነዋል።
በከተማው...
የቃል ኪዳን ቤተሰብ ኘሮግራሙ የኢትዮጵያውያንን አንድነት የሚያጠናክር ነው።
ጎንደር: የካቲት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛ ዙር የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ቃል ኪዳን ቤተሰብ ትውውቅ እና ትስስር መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
ከተጀመረ 6ኛ ዓመቱን ያስቆጠረው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቃል ኪዳን ቤተሰብ ፕሮግራም ተማሪዎች ከቤተሰብ...








