144 የአሽከርካሪ ማሠልጠኛ ተቋማት በቴክኖሎ የታገዘ ሥልጠና እንዲሠጡ ተደርጓል።
ባሕር ዳር: የካቲት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ባለሥልጣን በየደረጃው ከሚገኙ የሥራ ኀላፊዎች፣ ባለሙያዎች እና አጋር አካላት ጋር በ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ዙሪያ ውይይት አድርጓል።
የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ መሠረተ...
“የኢትዮጵያ የማንሠራራት ጉዞ የሚሳካው በተቋሞቻችን ጥንካሬ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር፡ የካቲት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ገጻቸው ባሥተላለፉት መልእክት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ተጠሪ የሆኑ አስፈጻሚ አካላትን የ2017 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት አፈጻጸም፣ ዛሬ ገምግመናል ብለዋል፡፡
ባለፉት ስድስት ዓመታት መንግሥታችን...
የተቀላጠፈ አገልግሎት ለተገልጋዮች መስጠት የሚያስችል ሶፍትዌር ወደ ሥራ ሊገባ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን ከአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ ጋር የለማ ሶፍትዌር ወደ ሥራ ለማስገባት የሚስችል የውል ሥምምነት ተፈራርመዋል።
የለማው ሶፍትዌር ውሥብሥብ የአሠራር ችግሮችን ለመፍታት...
192 ሚሊዮን ብር ወጭ የተደረገበት የዱቄት ፍብሪካ ተመረቀ።
ወልዲያ: የካቲት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ ወረዳ የተገነባ የዱቄት ፋብሪካን መርቀዋል። የሥራ ኀላፊዎቹ በራያ ቆቦ ወረዳ አራዱም 08 ቀበሌ ሲገነባ የቆየን ጎሊና የዱቄት ፋብሪካን...
የምክክር ኮሚሽኑ የሥራ ዘመን ተራዘመ።
ባሕር ዳር: የካቲት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሦስት ዓመታት የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት በመመርመር ለኮሚሽኑ የ1 ዓመት ተጨማሪ የሥራ ዘመንን ሰጥቷል።
በሕዝብ...








