ትርፍ እና ታሪፍን ለመቆጣጠር ኢ-“ቲኬቲንግ እየተጠቀመ መኾኑን የአማራ ክልል ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ባለሥልጣን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: የካቲት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንፎርሜሽን፣ የኮሙኒኬሽን እና የቴክኖሎጂ አሠራርን ውጤታማነት ማሻሻል በባለስልጣኑ ትኩረት ከተሠጣቸው ተግባራት አንዱ ነው። የትራንስፖርት ዘርፉን ለማዘመን የመረጃ ማዕከል በማቋቋም የአሽከርካሪ እና ተሽከርካሪ መረጃዎችን በሲስተም የማደራጀት ሥራ መሠራቱን...

የወተት ሃብት ልማት በጎንደር ከተማ

ባሕር ዳር: የካቲት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ለእንስሳት ሃብት ልማት የተለዩ የወተት እና የሥጋ ምርት የሚሰጡ ዝርያዎችን የያዘ ክልል ነው። የክልሉ እንስሳት እና ዓሳ ሃብት ልማት ጽሕፈት ቤት መረጃ እንደሚያሳየው የእንስሳት ሃብት በክልሉ...

144 የአሽከርካሪ ማሠልጠኛ ተቋማት በቴክኖሎጅ የታገዘ ሥልጠና እንዲሠጡ ተደርጓል።

ባሕር ዳር: የካቲት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ባለሥልጣን በየደረጃው ከሚገኙ የሥራ ኀላፊዎች፣ ባለሙያዎች እና አጋር አካላት ጋር በ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ዙሪያ ውይይት አድርጓል። የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ...

የአማራ ክልል አካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን ቴክኖሎጅን በመጠቀም አገልገሎቱን ለማሻሻል እንደሚሠራ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: የካቲት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን እና የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ የለማ ሶፍትዌርን ወደ ሥራ ለማስገባት የሚያስችል የውል ሥምምነት ተፈራርመዋል። የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ...

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የክልሉን መንግሥት አመሰገነ።

ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ የክልሉን መንግሥት ያመሰገነው የዳኞች ጥበቃ እና ከለላ የተካተተበትን የአማራ ብሔራዊ ክልል ፍርድ ቤቶች ማጠናከሪያ አዋጅ ምክር ቤቱ መርምሮ በማጽደቁና ዉሳኔው ነፃ የዳኝነት አካል ለመገንባት የክልሉ መንግሥት ያለውን ቁርጠኝነት በማሳየቱ እንደኾነ ...