“በአረርቲ ከተማ የተመረቀው የንጹሕ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት መንግሥት የሕዝቡን ጥያቄ ለመፍታት ያለውን ቁርጠኝነት ማሳያ...
ደብረ ብርሃን: የካቲት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን በአረርቲ ከተማ በ117 ሚሊዮን ብር በላይ የተገነባው የመጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ተመርቋል። የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ መካሻ ዓለማየሁ ምንጃር ሸንኮራን ጨምሮ በዞኑ 1 ነጥብ...
የደረሰኝ አጠቃቀም እና ሕጋዊ ተጠያቂነቱ!
ባሕር ዳር: የካቲት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ደረሰኝን መቀበል እና መስጠት ላይ ክፍተቶች ሲስተዋሉ ይታያል። በርካታ ሰዎች ደረሰኝ መጠየቅ ሥልጡንነት መኾኑንም አይገነዘቡም። አንድ ሰው ላገኘው አገልግሎት ደረሰኝ መጠየቁ ሀገሩን ለማልማት በሚደረግ ጥረት አንድ ጠጠር የመወርወር...
የቆቦ ጊራና መስኖ ልማት ኘሮጀክትን ወደ ሥራ ለማስገባት እየተሠራ ነው።
ወልድያ: የካቲት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የዞን ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች የቆቦ ጊራና ሸለቆ ልማት ኘሮግራም ጽሕፈት ቤትን እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል። በራያ ቆቦ ወረዳ አራዱም 08 ቀበሌ የኩታገጠም የሐብሐብ ቡቃያ ማሳን እና በቆቦ...
በጎንደር ከተማ የተከናወኑ የልማት ሥራዎች የከተማዋን ታሪካዊነት የሚመጥኑ መኾናቸውን የአሚኮ ጎንደር ቅርንጫፍ ሠራተኞች ተናገሩ።
ጎንደር: የካቲት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጎንደር ቅርንጫፍ ሠራተኞች በጎንደር ከተማ አሥተዳደር እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
ሠራተኞቹ በከተማዋ የተሠራውን የኮሪደር ልማት እና የአፄ ፋሲለደስ ቤተ መንግሥት እድሳትን ተመልክተዋል። በምልከታቸውም በጎንደር ከተማ...
ከ94 ሺህ በላይ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የንጹሕ መጠጥ ውኃ ጋን አገልግሎት ጀመረ።
ወልድያ: የካቲት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የዞን ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ ከተማ አሥተዳደር የተሠራ የንጹሕ መጠጥ ውኃ ማጠራቀሚያ ጋን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎቹ ...








