“የሰላሙም ኾነ የልማቱ ቁልፍ ያለው በሕዝብ እጅ ነው” አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፍዬ
ወልዲያ: የካቲት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከራያ ቆቦ ወረዳ እና ከቆቦ ከተማ አሥተዳደር ከተውጣጡ ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር በቆቦ ከተማ ምክክር አድርገዋል። የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ...
“ሰላም የሀቀኛ ንግግር ውጤት ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)
ወልድያ: የካቲት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከራያ ቆቦ ወረዳ እና ከቆቦ ከተማ አሥተዳደር ከተውጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር በቆቦ ከተማ ምክክር አድርገዋል። በመድረኩ የተገኙት የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳደር...
“ጥያቄዎች በፍጥነት እንዲመለሱ ሕዝብ ለሰላም መስፈን መተባበር አለበት” አቶ ፍስሃ ደሳለኝ
ወልድያ: የካቲት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ እና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከራያ ቆቦ ወረዳ እና ከቆቦ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር በቆቦ ከተማ ምክክር አድርገዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎች አንድ በመኾን አካባቢን ማልማት እና ሰላምን ማጽናት...
ችግሮችን በውይይት ለመፍታት የምክክር ኮሚሽኑ ወሳኝ መኾኑ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: የካቲት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የያዛቸው ግቦች ለሀገራዊ መግባባት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳላቸው የኢትየጵያ የንግድ እና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት መሪዎች እና አባላት አስታውቀዋል፡፡ ኮሚሽኑ በኢትዮጵያ መሠረታዊ በኾኑ ጉዳዮች ላይ ለተፈጠሩ...
በጸጥታ ችግር ተቋርጦ የነበረው የይዞታ ማረጋገጥ ሥራ መጀመሩን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ...
ደብረ ማርቆስ: የካቲት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በጸጥታ ችግር ተቋርጦ የነበረው የይዞታ ማረጋገጥ ሥራ መጀመሩን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር መሬት መምሪያ አስታውቋል። የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር መሬት መምሪያ በዘርፉ የሚስተዋሉ ሕገ ወጥ ተግባራትን ለመከላከል እየሠራ መኾኑንም...








