“ወረዳዎች እና ከተሞች ዘላቂ ሰላማቸውን እንዲያሰፍኑ እየተሠራ ነው” አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር)
ደብረ ብርሃን: የካቲት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር እና በሰሜን ሸዋ ዞን ያለውን ሰላማዊ እንቅስቃሴ ለማጽናት ያለመ ምክክር በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ...
የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን አገልግሎትን ለማሳደግ እየሠራ መኾኑን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጤና መምሪያ አስታወቀ።
እንጅባራ: የካቲት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) መምሪያው የ2017 በጀት አመት 2ኛ ዙር የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን አገልግሎት አፈጻጸም ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በእንጅባራ ከተማ እየገመገመ ነው።
የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጤና መምሪያ ኀላፊ አየለ አልማው የኅብረተሰቡን ፍትሐዊ የጤና...
ከ13 ሚሊዮን ብር በላይ የተገነባው የትምህርት ቤት ለአገልግሎት ክፍት ኾነ።
ባሕር ዳር: የካቲት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ፣ በአልማ እና በማኅበረሰቡ ተሳትፎ በለሚ ከተማ የተገነባው የካርል አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ባለ ሁለት ወለል የሕንጻ ግንባታ ተጠናቅቋል። በምረቃ...
“በቀውስ ወቅት የሰላም ጋዜጠኝነት እና መፍትሄ ተኮር ዘገባዎች ኮርፖሬሽኑ የተመራባቸው መንገዶች ነበሩ” አቶ ሙሉቀን...
ባሕር ዳር: የካቲት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ ሚዲያ እና ኮሙዩኒኬሽን መዋቅር በበጀት ዓመቱ ባለፉት ወራት የዘርፉ አፈጻጸም እና የቀጣይ ቀሪ ወራት የትኩረት አቅጣጫዎችን በሚመለከት የምክክር መድረክ አካሂዷል፡፡ በምክክር መድረኩ የሚዲያ እና የኮሙዩኒኬሽን መዋቅሩ በክልሉ...
የታክስ እና ጉምሩክ ሥርዓትን ለማዘመን ያለመ የልምድ ልውውጥ ተካሄደ፡፡
አዲስ አበባ: የካቲት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን የታክስ እና ጉምሩክ ሥርዓትን ለማዘመን ያለመ የልምድ ልውውጥ መድረክ ከክልል እና ከከተማ አሥተዳደር ገቢዎች ቢሮ ኀላፊዎች ጋር እያካሄዱ ነው። የልምድ ልውውጡ የጉምሩክ እና...








