በዶክተር አንዱዓለም ዳኘ ላይ የግድያ ወንጀል ፈጽሟል የተባለ ተጠርጣሪ ግለሰብ በቁጥጥር ሥር ዋለ።
ባሕር ዳር: የካቲት 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዶክተር አንዱዓለም ዳኘ ላይ የግድያ ወንጀል የፈጸመ ተጠርጣሪ ግለሰብ በቁጥጥር ሥር መዋሉን የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል። በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሕክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የጠቅላላ...
“መልካም መሪ ሕዝብን ወደ ብርሃን ያሸጋግራል” መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: የካቲት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር በቀጣይ ወራት በሚከናወኑ የመንግሥት እና የፓርቲ ሥራዎች ዙሪያ የዕቅድ ኦረንቴሽን መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር) እና...
የኮሌራ ወረርሽኝን ለመከላከል አጋር አካላት ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ።
ባሕር ዳር: የካቲት 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ክልላዊ የኮሌራ ወረርሽኝ ምላሽ ምክክር አካሂዷል። ኮሌራ በዓይን በማይታይ ባክቴሪያ ተህዋሲያን አማካኝነት የሚመጣ በሽታ ነው፡፡ በሽታው የሰውነትን...
ከ3 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ተማሪዎች የምገባ መርሐ ግብር ተጀምሯል።
ጎንደር: የካቲት 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር የ2017 ዓ.ም የትምህርት ቤት የምገባ መርሐ ግብርን አስጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ ደብሬ የኋላ የምገባ መርሐ ግብሩ ተማሪዎች ለትምህርት የሚኖራቸዉ...
“ትልቁ ሃብት ሰብዓዊ ሃብት ነው” አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ
ባሕር ዳር: የካቲት 19/2017 ዓ.ም ( አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሥራ ኀላፊዎች፣ የክልል ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት መሪዎች እና ሠራተኞች በተገኙበት የ2017 በጀት ዓመት የሰባት ወራት ዕቅድ አፈጻጸምን እየገመገመ ነው። የምክር ቤቱ ዋና...








