የአድዋ ድል ከታሪክ ሽሚያ እና ከተዛባ ትርክት ወጥቶ ሊዘክር ይገባል።

ደብረ ማርቆስ: የካቲት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአድዋ ድል የመሪ ጥበብ፣ የሕዝብ አንድነት እና ሕብረት የታየበት የነጻነት ድል መኾኑን በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ እና ቅርስ አሥተዳደር ትምሕርት ክፍል መምህር ሰጠኝ ጌታነህ (ዶ.ር) አስታውቀዋል። ትውልዱ ከታሪክ...

ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ኮሚሽን አስታወቀ።

ደሴ: የካቲት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ኀይል ልማት ኮሚሽን ከዞን የሥራ ኀላፊዎች ጋር የ2017 በጀት ዓመት የ6 ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ እያካሄደ ነው፡፡ የአማራ ክልል ሲቪል...

“በተደጋጋሚ በተሠሩ ሥራዎች የክልሉ ሰላም እየተሻሻለ መጥቷል” አቶ ግዛቸው ሙሉነህ

እንጅባራ: የካቲት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በቀጣይ ወራት የሚከናወኑ የመንግሥት እና የፓርቲ ሥራዎች የትውውቅ መድረክ በእንጅባራ ከተማ እያካሄደ ነው። የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ዓለሙ ሰውነት መድረኩ በቀጣይ...

የአማራ ክልልን መልሶ ለመገንባት ከ10 ቢሊዮን ዶላር በላይ ያስፈልጋል።

አዲስ አበባ: የካቲት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በተፈጥሮ እና ሰው ሠራሽ አደጋዎች በክልሉ የደረሰውን ጉዳት በዘላቂነት ማቋቋም የሚያስችል የምክክር መድረክ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ ዓለም አቀፍ የርዳታ ድርጅቶች፣ አምባሳደሮች እና አጋር አካላት በተገኙበት በአዲስ አበባ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ሶማሊያ ሞቃዲሾ ገቡ።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሶማሊያ ሞቃዲሾ ሲገቡ የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሐሙድ ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!