“የጋራ ህልማችንን እውን ለማድረግ የሚያስችል እምቅ አቅም አለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ የካቲት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ በሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሐመድ ለተደረገልኝ ደማቅ አቀባበል አመሠግናለሁ ብለዋል። በቆይታዬ በሰላም እና ጸጥታ፣ ኢኮኖሚ፣ ዲፕሎማሲ እና የተቀናጀ መሠረተ ልማት...

በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን እየለማ ያለው መስኖ ለሌሎች አካባቢዎች ተሞክሮ የሚኾን ነው።

ሁመራ: የካቲት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን፣ በቃብትያ ሁመራ ወረዳ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የመስኖ ልማት ጉብኝት አድርገዋል። ጉብኝቱ የተደረገው የተከዜ ወንዝ ዳርቻን ተንተርሶ እየለማ በሚገኘው አካባቢ...

“ዘካ መስጠት፣ ሰደቃ ማድረግ እና በጎ ተግባራትን መፈጸም ይገባል” የምሥራቅ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ሼሪአ...

ደብረ ማርቆስ: የካቲት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝበ ሙስሊሙ ታላቁን የረመዳን ጾም ሲጾም የተቸገሩትን በመርዳት እና ለሀገር ሰላም በመጸለይ ሊያሳልፍ እንደሚገባ የምሥራቅ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ሼሪኣ ፍርድ ቤት ዳኛ ሼህ ወለላው ሰይድ አሳስበዋል፡፡ ጾም ከአምስቱ...

ከ4 ሚሊዮን ሜትር ኪዮብ በላይ የተፈጥሮ ማዳበሪያ ለማዘጋጀት እየሠራ መኾኑን የሰሜን ወሎ ዞን...

ባሕር ዳር: የካቲት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ከ4 ሚሊዮን ሜትር ኪዮብ በላይ የተፈጥሮ ማዳበሪያ ለማዘጋጀት እየሠራ መኾኑን የሰሜን ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ ገልጿል። አርሶ አደር ወርቁ ቢምር በዋድላ ወረዳ 017 ቀበሌ ነዋሪ ናቸው፡፡አርሶ አደሩ...

የሰላም እጦቱ የእንቦጭ አረምን ለማስወገድ ፈተና ኾኗል።

ጎንደር: የካቲት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን ባለፉት ስድስት ወራት ከ1ሺህ 200 ሄክታር በላይ መሬት የእንቦጭ አረም መወገዱን አስታውቋል። የጣና ኃይቅ እና ሌሎች የውኃ አካላት ጥበቃ እና ልማት ኤጀንሲ...