በአማራ ክልል መሪነትን በአግባቡ የሚወጣ የቀበሌ መሪ ለመፍጠር ያለመ ሥልጠና እየተሰጠ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በሚገኙ ሁሉም የወረዳ እና የከተማ አሥተዳደር ማዕከላት "ቀበሌዎቻችንን በማፅናት ሁለንተናዊ እመርታ እናስመዘግባለን" በሚል መሪ መልዕክት የጠቅላላ ቀበሌ መሪዎች ሥልጠና በድምቀት ተጀምሯል።
የቀበሌ መሪዎች የሥልጠና መድረክ ዓላማ...
ቀበሌዎችን የሰላም እና የልማት ማዕከል ለማድረግ እየሠራ መኾኑን የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ገለጸ።
ከሚሴ: የካቲት 22/2017 (አሚኮ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የደዋጨፋ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ''ቀበሌዎቻችንን በማፅናት ሁለንተናዊ እምርታ እናስመዘግባለን'' በሚል መሪ መልዕክት በወረዳው ለሚገኙ የቀበሌ አመራሮች ሥልጠና መሰጠት ተጀምሯል።
በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የኦሮሞ...
የዓድዋ ድል በዓል በደብረ ብርሃን ከተማ በፓናል ውይይት እየተከበረ ነው።
ደብረ ብርሃን: የካቲት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 129ኛው የዓድዋ የድል በዓል በደብረ ብርሃን ከተማ በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ይገኛል።
የደብረ ብርሃን ከተማ ምክትል ከንቲባ ወርቃለማው ኮስትሬ የዓድዋ የድል ታሪክ የድል እና የአይበገሬ በዓላችን ነው ብለዋል።
ትውልዱ የአባቶቹን...
የቀበሌ መሪዎች ከሕዝብ ጋር በመቀናጀት ሰላምን ማረጋገጥ እንደሚገባቸው ተገለጸ።
ፍኖተ ሰላም: የካቲት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ''ቀበሌዎቻችንን በማጽናት ሁለንተናዊ እምርታን እናስመዘግባለን'' በሚል መሪ መልዕክት የፍኖተ ሰላም ቀጣና ለቀበሌ መሪዎች በፍኖተ ሰላም ከተማ ሥልጠና እየተሰጠ ነው።
በሥልጠናው ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ...
በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሰላም፣ ልማት፣ ሕግ እና ሥርዓት እንዲረጋገጥ እየተሠራ ነው።
ሁመራ: የካቲት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሰላም፣ ልማት፣ ሕግ እና ሥርዓት መረጋገጡን ባለፉት ሰባት ወራት በዞኑ የተከናወኑ አፈጻጸሞች ግምገማ እና የቀሪ ወራት ማስፈጸሚያ እቅድ ትውውቅ መድረክ ላይ ተገልጿል።
ክልላችን...








