የማይነካን የነካው ዚያድባሬ!

ባሕር ዳር: የካቲት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህሩ ግዛቸው አበበ ገለጻ በ1950ዎቹ መጀመሪያ እና አጋማሽ ላይ በርካታ የአፍሪካ ሀገራት ከቅኝ ግዛት ነፃ ወጡ። የጣሊያን ሶማሊ ላንድ እና የእንግሊዝ ሶማሊ ላንድም...

“የበረሀ ተወርዋሪ፤ የሀገር ክብር አስከባሪ”

ባሕር ዳር: የካቲት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጉሮሯቸው ጠብታ ውኃን እየናፈቀች፣ ቁራሽ ምግብ እየተመኘች፣ ጉልበታቸው ማረፊያ ጥላን እያማተረች፣ ልባቸው በበረሃ ሀሩር እየተጨነቀች በበረሃው ይወረወራሉ፣ እሳት የሚተፋ በሚመስለው የደረቀ መሬት ይመላለሳሉ፣ ከምሽግ ምሽግ ይረማመዳሉ፡፡ ከሕይዎታቸው አስበልጠው...

የልማታዊ ሴፍትኔት መርሐግብር በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚኖሩ ነዋሪዎችን ሕይዎት የቀየረ መኾኑን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ...

ሰቆጣ: የካቲት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰቆጣ ከተማ ልማታዊ ሴፍትኔት መርሐግብር ሲሳተፉ የቆዩ ተጠቃሚዎች ተመርቀዋል። በከተማው በአምስት የልማት ዘርፎች ተሰማርተው ውጤታማ መኾን የቻሉ 564 ተጠቃሚዎች ናቸው ዛሬ የተመረቁት። 746 ሰዎች ደግሞ እንደ አዲስ...

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦

የአማራ ክልል አምራች ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ከፍተኛ መነቃቃትን አሳይቷል፡፡ በክልሉ በነበረን ቆይታ የአማራ ብረታብረት ኢንዱስትሪ እና ማሽን ቴክኖሎጂ ልማት ኢንተርፕራይዝን የስራ ሂደት ተመልክተናል። ኢንተርፕራይዙ በተሰማራባቸው የብረት ማቅለጥ፣ የማሽነሪ ምርት፣ የኮሪደር ዲች ከቨሮች፣ ስማርት ፖሎች ማምረት፣ የትራንስፎርመር...

የሰላምና የፀጥታ ሥራዎችን በዘላቂነት ለማጽናት ሁሉም የበኩሉን ሊወጣ እንደሚገባ የሰሜን ወሎ ዞን አሳሰበ።

ባሕር ዳር: የካቲት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን አሥተዳዳር ያለፉት ወራት የፓለቲካ፣ የሰላም፣ የፀጥታ፣ የልማትና የመልካም አሥተዳዳር ሥራዎች አፈፃፀም ግምገማ እና በቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። በግምገማ መድረኩ ላይ የአማራ...