ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮች ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ፣ ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) እና ሌሎችም የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽነሮች ጋር ውይይት አድርገዋል። የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር...

ከአካባቢ እና ደን ጥበቃ ዘርፍ ከ55 ሺህ በላይ ወገኖች የሥራ ዕድል ተፈጥሮላቸዋል።

ባሕር ዳር: መጋቢት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የአካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን ከዞን፣ ከከተማ አሥተዳደሮች፣ ከብሔራዊ ፓርኮች እና ከማኀበረሰብ ጥብቅ ስፍራ ጽሕፈት ቤት የዘርፉ መሪዎች ጋር የ2017 በጀት ዓመት የሰባት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም...

ሕዝብን በልማት ለማስተሳሰር እንደሚሠሩ የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር እና የሰሜን ሸዋ ዞን መሪዎች...

ከሚሴ: መጋቢት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር እና የሰሜን ሸዋ ዞን አጎራባች ወረዳዎች የጋራ የሰላም እና የልማት መድረክ በጨፋሮቢት ከተማ ተካሂዷል። በውይይት መድረኩ ከአርጡማ ፉርሲ ወረዳ፣ ከአንፆኪያ ገምዛ እና ኤፍራታና ግድም...

የአውሮፓ ኅብረት እና የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች በትግራይ ያለውን ጉዳይ በትኩረት እየተከታተሉት መኾኑን ገለጹ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) መቀመጫቸውን በአዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች እና የአውሮፓ ኅብረት በትግራይ እየተባባሰ የመጣውን ውጥረት በጥብቅ እንደሚከታተሉት አስታውቀዋል። ኢምባሲዎቹ እና ኅብረቱ በፈረንጆቹ አቆጣጠር 2022 የተደረገውን የሰላም ስምምነት እንደሚደግፉ እና...

“ኢትዮጵያ ከኩባ ጋር በዋና ዋና ዘርፎች ያላትን የሁለትዮሽ ትብብር ለማጠናከር ቁርጠኛ ናት” አቶ አደም...

ባሕር ዳር: መጋቢት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝደንት አደም ፋራህ የኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ብሩኖ ሮድሪጌዝ ፓሪላ እና...