በሳይንስ ዘርፍ የሴት ተመራማሪዎችን ተሳትፎ ለማሳደግ እየሠራ መኾኑን የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ገለጸ።

ደብረ ብርሃን: መጋቢት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በሳይንስ ዘርፍ የሴት ተመራማሪዎችን ተሳትፎ ለማሳደግ እና ችግር ፈቺ ምርምሮችን እንዲያካሂዱ ለማበረታታት ያለመ አውደርዕይ አካሂዷል። በዩኒቨርሲቲው እየተካሄደ ባለው አውደርዕይ መልዕክት ያስተላለፉት የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የምርምር...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ነገ ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ነገ መጋቢት 11 2017ዓ.ም በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ይሰጣሉ ተብሏል። ከሕዝብ...

“የጣና ዳር ንግሥቷ፣ ባለዘንባባዋ ሙሽራ፣ የቱሪዝም አስኳሏ ባሕር ዳር ሥራ ላይ ነች” ምክትል ጠቅላይ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገንን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የጣና ዳር ንግሥቷ፣ ባለዘንባባዋ ሙሽራ፣ የቱሪዝም አስኳሏ ባሕር ዳር ሥራ ላይ ነች ብለዋል። ፍፁም የሰላም አየር፣...

በትውልዶች መካከል የሚደረግ የሀገራዊ ምክክር ሂደት።

ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገራዊ ምክክር ሂደት የብዙ ከዋኞችን ተሳትፎ የሚፈልግ የዲሞክራሲ እና የሰላም ግንባታ ሂደት ነው፡፡ ሂደቱ በርካታ ባለድርሻ አካላትን የሚያሳትፍ ኾኖ በተለያየ የዕድሜ ወሰን ውስጥ የሚገኙ፣ በተለያየ የሕይወት ተሞክሮ ውስጥ...

የአሚኮ ደሴ የሚዲያ የግንባታ ለሌሎች ፕሮጀክቶች ምሳሌ መኾን የሚችል በመኾኑ ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የቋሚ...

ደሴ: መጋቢት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎አሚኮ በደሴ ከተማ እያስገነባ የሚገኘውን ባለ 14 ወለል የሚዲያ ኮምፕሌክስ የአማራ ክልል ምክር ቤት የመንግሥት ወጭ አሥተዳደር እና ቁጥጥር ቋሚ ኮሚቴ ሠብሣቢዎች፣ የአማራ ክልል ፕላን እና ልማት ቢሮ ምክትል...