ሕዝብን በቅንነት ለማገልገል እንደሚሠሩ የወልድያ ከተማ አሥተዳደር የመንግሥት ሠራተኞች ተናገሩ።

ወልድያ: መጋቢት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ሲቪል ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት መምሪያ ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር የ2017 በጀት ዓመት የ6 ወር የለውጥ ሥራዎች፣ አገልግሎት አሰጣጥ እና መልካም አሥተዳደር ሥራዎች ግምገማ አካሂዷል። የወልድያ...

የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሮች ተደራሽ እንዲኾን በትኩረት እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ኀላፊ በሪሁን መንግሥቱ በደቡብ ጎንደር ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ላይ እየተካሄደ ያለውን የማዳበሪያ ስርጭት በመስክ ተገኝተው ተመልክተዋል። አቶ በሪሁን እንዳሉት ለክልሉ የሰላም፣ የልማት፣ የዴሞክራሲ...

“የሕዳሴ ግድቡ ሁሉንም ለአንድ ዓላማ ያሰለፈ ሀገር የምትኮራበት ግዙፍ ፕሮጀክት ነው” አረጋዊ በርሄ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን እስካሁን ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ 21 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ድጋፍ ማድረጋቸውን የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። ታላቁ የኢትዮጵያ...

ለብሔራዊ ፈተና ተገቢውን ዝግጅት እያደረጉ መኾኑን ተፈታኝ ተማሪዎች ተናገሩ።

ደብረታቦር: የካቲት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ ዝግጅት እያደረጉ መኾኑን በደብረ ታቦር ከተማ የዳግማዊ ቴዎድሮስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተፈታኝ ተማሪዎች ተናግረዋል፡፡ አሚኮ የተማሪዎችን የሀገር አቀፍ...

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የነፃ የዐይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ሕክምና አገልግሎት እየሰጠ ነው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል "ኪውር ብላይንድነስ" ከተሰኘ ግብረ ሠናይ ድርጅት ጋር በመተባበር ነፃ የዐይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ሕክምና አገልግሎት በአይራ ጠቅላላ ሆስፒታል እየሰጠ ነው። የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አስራት...