ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የአለ ፈለገ ሰላም የሥነ ጥበብ እና ያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤቶችን ጎበኙ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአለ ፈለገ ሰላም የሥነ ጥበብ እና ያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤቶችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ወቅት ለፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዝዳንት...

የቃብቲያ ሁመራ ብሔራዊ ፓርክን ሕልውና ለመጠበቅ እንደሚሠራ የአማራ ክልል የአካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን...

ባሕር ዳር: መጋቢት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የሚገኘውን የቃብቲያ ሁመራ ብሔራዊ ፓርክን ሕልውና ለመጠበቅ እና በዘላቂነት ለማልማት የሚያስችል የምክክር መድረክ በሁመራ ከተማ ተካሂዷል። በምክክር መድረኩ የተገኙት የአማራ...

የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን 33ኛ ዙር የአድማ መከላከል ሠልጣኞችን እያስመረቀ ነው።

ባሕርዳር፡ መጋቢት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን 33ኛ ዙር የአድማ መከላከል ሠልጣኞችን በብርሸለቆ እያስመረቀ ነው። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ አስተባባሪ...

ሀገር አቀፍ የግብርና እና ገጠር ልማት ፖሊሲ የግብርናውን ዕድገት የሚያመቻች መኾኑን ምክትል ርእሰ መሥተዳድር...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር አቀፍ የግብርና እና ገጠር ልማት ፖሊሲ ማስተዋወቂያ መድረክ በባሕር ዳር ተካሂዷል። የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) ፖሊሲው አዳጊ ጉዳዮችን የለየ፣ አዳዲስ ሃሳቦችን የጨመረ፣ የቀደመው...

“ግብርናውን በአግባቡ ከተጠቀምነው ከእኛ አልፎ ሌሎችም የሚተርፍ አቅም አለ” መለስ መኮንን (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መጋቢት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር አቀፍ የግብርና እና ገጠር ልማት ፖሊሲ ማስተዋወቂያ መድረክ በባሕር ዳር ተካሂዷል። የግብርና ሚኒስትር ድኤታ መለስ መኮንን (ዶ.ር) ፖሊሲው ሲዘጋጅ ያገባኛል የሚሉ አካላት ሁሉ እንዲሳተፉበት መደረጉንም ገልጸዋል። የዩኒቨርሲቲ...