“የአንድነት ምልክት፣ የድል አድራጊነት ሐውልት”

ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን የተፈተኑበት፣ ተፈትነው ድል ያደረጉበት፣ እንደ ወርቅ ነጥረው የወጡበት፣ እንደ ዓለት የጠነከሩበት፣ እንደ ተራራ የገዘፉበት፣ እንደ ወንዝ የረዘሙበት፣ እንደ ውቅያኖስ የጠለቁበት፣ እንደ ንብ የተባበሩበት፣ እንደ አንበሳ ድል...

አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ሀገራዊ ለውጡ ኢትዮጵያን ከመበታተን አደጋ መታደጉን ገለጹ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አመራሮቸና አባላት "ትናንት፣ ዛሬና ነገን ለኢትዮጵያ ልዕልና" በሚል መሪ መልእክት የለውጡን 7ኛ ዓመት አስመልክቶ የፓናል ውይይት አካሂደዋል፡፡ አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር በዚህ...

በክልሉ አንዳንድ አካባቢዎች የኮሌራ ወረርሽኝ መከሰቱን የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በምዕራብ ጎንደር ዞን ቋራ ወረዳ እና በባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ የኮሌራ ወረርሽኝ መከሰቱን የክልሉ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል። ኮሌራ አጣዳፊ ተቅማጥ እና ትውከት በማስከተል ለሞት የሚዳርግ...

“ችግሩ ምንም ይሁን ምን መፍቻ ቁልፍ ያለው መመካከር ላይ ነው” ዮናስ አዳዬ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል ለሚካሄደው የአጀንዳ ማሰባሰብ ሥራ የቅድመ አጀንዳ ማሰባሰብ የግንዛቤ መፍጠሪያ የፓናል ውይይት በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው። በፓናል ውይይቱ የኢትዮጵያ...

የሰቆጣ ቃልኪዳን የማሥፋፋት ምዕራፍ ትግበራ ሥራ በሁሉም ክልሎች እየተተገበረ መኾኑን የጤና ሚኒስትር...

አዲስ አበባ: መጋቢት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የ2017 የምግብ እና ሥርዓተ ምግብ ሥትራቴጅክ፣ የሰቆጣ ቃልኪዳን የማሥፋፋት ምዕራፍ ትግበራ የስድስት ወራት አፈጻጸም ግምገማ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የጤና ሚኒስትር እና የምግብ ሥርዓት እና...