“የሸዋል ኢድ ሐረር የምትታወቅበት የአብሮነት እና የመቻቻል እሴት ጎልቶ የሚታይበት በዓል ነው” አቶ...

ባሕርዳር: መጋቢት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ የሸዋል ኢድ በዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አሥተላልፈዋል። አቶ አደም ፋራህ በማኅበራዊ...

ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል የሚያካሂደውን የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ ዛሬ ይጀምራል።

ባሕር ዳር: መጋቢት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል የሚያካሂደውን ክልል አቀፍ የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ ዛሬ ይጀምራል። ለቀጣይ ቀናት በሚቆየው የአጀንዳ ማሰባሰብ ሥራ ላይ የሚሳተፋ የኅብረተሰብ ክፍሎችም ከተለያዩ አካባቢዎች ተጉዘው በባሕር ዳር ተገኝተዋል። ሕዝብን...

“የኢትዮጵያውያን የዘመናት መሻት የሆነውን የተሳለጠ የመንግሥት አገልግሎትና አሥተዳደር ሥርዓት ለመገንባት እና በጽኑ መሠረት ላይ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ኢትዮጵያ የጀመረችው ብዝኃ ዘርፍ ሪፎርም አረሙን ከስንዴው እየለየ በአስደናቂ የስኬት መንገድ በመፈጸም ላይ ይገኛል ብለዋል። የሀገራዊ ለውጡን...

2 ነጥብ 85 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ተኪ ምርት ማምረት መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፈው 1 ዓመት ብቻ 2 ነጥብ 85 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ተኪ ምርት በሀገር ውስጥ ማምረት ስለመቻሉ ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉት የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ ታረቀኝ ቡሉልታ ገልጸዋል። ዘርፉ የሚያጋጥመውን...

“መጋቢት 24 የትልሞቻችን ሁሉ የስኬት ጫፍ መጀመሪያ፣ የለውጥ ጮራ መባቻና የብልጽግና ዘመን ጅማሮ ነው”...

ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ‎‎መጋቢት 24 የትልሞቻችን ሁሉ የስኬት ጫፍ መጀመሪያ፣ የለውጥ ጮራ መባቻና የብልጽግና ዘመን ጅማሮ ነው ብለዋል። ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ያለፉት የለውጥ ዓመታት አስመልክተው...