“በምክክር ጊዜ አሸናፊ እና ተሸናፊ የለም፤ ሁሉም አሸናፊ ነው” ኮሚሽነር ዘገየ አስፋው

ባሕር ዳር: መጋቢት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ ሥራን ጀምሯል። በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘገየ አስፋው ኢትዮጵያን ሊያድናት የሚችል ምክክር ብቻ ነው...

“ዛሬ ለአማራ ሕዝብ ትልቅ ምዕራፍ ነው” ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሂሩት ገብረሥላሴ

ባሕር ዳር: መጋቢት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል የአጀንዳ ማሠባሠብ ሥራ ዛሬ ተጀምሯል። በዚህ የአጀንዳ ማሠባሠብ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር የተገኙት ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሂሩት ገብረሥላሴ እንዳሉት የአማራ ሕዝብ እንደ ሀገር ለመምከር የሚያስፈልጉ...

“ዛሬ በባሕር ዳር ታሪክ እየተሠራ ነው” ኮሚሽነር አምባሳደር መሐመድ ድሪር

ባሕር ዳር: መጋቢት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ ሥራውን ጀምሯል። በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር መሐመድ ድሪር ታሪክ ለመሥራት የመጣችሁ የአማራ...

“ሀገር የምትለማው በምክክር ነው ብላችሁ ስለመጣችሁ እናመሰግናችኋለን” ዮናስ አዳዬ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መጋቢት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ ሥራውን ጀምሯል። በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ የአፍሪካ ፈርጥ መኾኗ በዓድዋ...

“ምክክር የመጨረሻ ፍቱን መድኃኒት ነው” ኮሚሽነር መላኩ ወልደማርያም

ባሕር ዳር: መጋቢት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል የሚያካሂደውን ክልል አቀፍ የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ ጀምሯል። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር መላኩ ወልደማርያም ምክክር የመጨረሻ ፍቱን መድኃኒት ነው ብለዋል። ኢትዮጵያ ለዘመናት እርስ...