በሕገወጥ መንገድ ወደሌላ አካባቢ ሊዘዋወር የነበረ ተሽከርካሪ በቁጥጥር ስር ዋለ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በዳንግላ ከተማ በሕገወጥ መንገድ ከላይ ከሰል በመጫን በስር የተፈታ የመንግሥት ተሽከርካሪ ጭኖ ሲጓዝ የነበረ ተሽከርካሪ በቁጥጥር ስር መዋሉን የከተማ አሥተዳደሩ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
የዳንግላ...
የፈለገ ሕይዎት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለዐይን ሞራ ግርዶሽ ህክምና ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መኾኑን አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዐይን ሞራ ግርዶሽ ሕክምና አገልግሎት በመስጠት በኩል በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የፈለገ ሕይዎት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አስታውቋል። የሆስፒታሉ የዐይን ሕክምና ክፍል አሥተባባሪ ድረስ ዓለማየሁ በባሕር ዳር እና አካባቢው ለሚገኙ...
የአማራ ሕዝብ አጀንዳ ይመለከተኛል የሚሉ አካላት ሁሉ በአጀንዳ ማሠባሠብ ላይ ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉ አብን...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ሚያዝያ 3 ቀን 2017 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ ለመላው የአማራ ሕዝብ እና የአማራ ሕዝብ አጀንዳ ይመለከተኛል ለሚሉ አካላት ጥሪ አቅርቧል። ድርጅቱ በመግለጫው የአማራ ሕዝብ በአሁኑ...
“ምልዓተ ሕዝቡን ለመድረስ የኮሙዩኒኬሽን ሥራችን ዓላማ ተኮር ማድረግ ይገባል” ለገሠ ቱሉ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የበይነ መረብ ዓውዱ እና ውስብስብ ፍላጎቶች የፈጠሩትን የድኅረ እውነት ወቅት ፈተና ለመቋቋም የሚዲያ እና ኮሙዩኒኬሽን ሥራውን ከተለመደው መንገድ በማውጣት ወደ ዓላማ ተኮር ማሸጋገር እንደሚገባ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ...








