ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በቬይትናም ሶሻሊስት ሪፐብሊክ የሚያደርጉትን ይፋዊ ጉብኝት በመቀጠል ከቬይትናም ፕሬዝዳንት...

በሁለቱም ውይይቶች ስለ ሀገረ መንግሥት ቀጣይነት፣ የፖለቲካ ትብብር፣ የለውጥ ጥረቶች የተነሱ ሲኾን በብዙ ዘርፎች የሁለትዮሽ ትስስሮችን እና ትብብሮችን ይበልጥ ለማጠናከር የሚቻልባቸው መንገዶች ተነስተው ውይይት ተደርጎባቸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት

ግጭቱ ሴቶች፣ ሕጻናት፣ አረጋውያን እና አካል ጉዳተኞችን ለከፋ ችግር ዳርጓል።

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሴቶች ማኀበር እና ዩኒሴፍ በምሥራቅ እና ምዕራብ ጎጃም ዞን ጾታን መሠረት ያደረገ ጥቃት መከላከል እና ምላሽ ፕሮጀክት ላይ የትብብር ግምገማ አካሂዷል። የአማራ ሴቶች ማኀበር (አሴማ) ከተባበሩት መንግሥታት የሕጻናት መርጃ...

“ዘላቂ እና ሕዝብን ማዕከል ያደረገ አረንጓዴ ሽግግር”

በሚል ጭብጥ እየተካሄደ ባለው የ2025 ፒ4ጂ ቬይትናም ጉባኤ የአየር ንብረት ጥበቃን ለማራመድ አስፈላጊ የሆኑ ሶስት ቁልፍ የተግባር ነጥቦችን አፅንዖት ሰጥቼ አንስቻለሁ። አንደኛ የአየር ንብረት ጥበቃ የገንዘብ አቅርቦትን የቅድሚያ ቅድሚያ በመስጠት በቂ፣ ተገማች እና...

በአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ እየተመዘገቡ ያሉ ውጤቶች:-

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በተለያዩ ክልሎች እና ከተማ አሥተዳደሮች የሚያከናውናቸውን የአጀንዳ ማሰባሰብ ምክክር ምዕራፎች በ11 ክልሎች እና 2 የከተማ አሥተዳደሮች ማከናወኑ አንስቷል። በዚህ ሂደት ኮሚሽኑ አጀንዳን ከተለያዩ የክልል እና...

“የሁሉም ሥራዎች ቁልፍ የኾነው የአገልግሎት አሠጣጥ በተገቢው መንገድ ከተሠራበት ሰላም እና ልማትን ማረጋገጥ ...

ጎንደር:ሚያዝያ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "አገልግሎት አሰጣጤን በማሻሻል፣ ብልሹ አሠራርን በማስወገድ ከተማዬን እክሳለሁ" በሚል መሪ መልዕክት የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከተለያዩ የሥራ ኀላፊዎች እና ከተቋማት ቡድን መሪዎች ጋር በጎንደር ከተማ ውይይት እያካሄደ ነው። በውይይቱ መልዕክት ያስተላለፉት...