“የሃሳብ ልዩነት በወንድማማችነት እና በመነጋገር ብቻ መፈታት አለበት” አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአቶ ግርማ የሺጥላ የ2ኛ ሙት ዓመት መታሰቢያ መርሐ ግብር በመቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማዕከል እየተካሄደ ነው።
2ኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ መርሐ ግብሩን አስመልክቶም በመቄዶንያ በጎ አድራጎት ማዕከል ለሚገኙ ከ8...
“ቴሌብር ለአካታች እና ተደራሽ የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ቁልፍ ሚና እየተጫወተ ነው” ፍሬሕይወት ታምሩ
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ከቪዛ ኢንክ የደቡብ እና ምሥራቅ አፍሪካ ሪጅኖች ምክትል ፕሬዝዳንት ሚካኤል በርነር ከሚመራ የልዑካን ቡድን ጋር በዓለም አቀፍ የዲጂታል የፋይናንስ አገልግሎቶች ላይ አዳዲስ የትብብር ዕድሎችን ለመፈተሽ የሚያስችል ውይይት...
የአማራ ክልል ምክር ቤት በተዋረድ ከሚገኙ የምክር ቤት አካላት ጋር የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸሙን...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት በተዋረድ ከሚገኙ የምክር ቤት አፈ ጉባዔዎች፣ ምክትል አፈ ጉባዔዎች፣ ቋሚ ኮሚቴዎች እና የዕቅድ ባለሙያዎች ጋር የ2017 በጀት ዓመትን የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው።...
የመንግሥት ሠራተኞች የአገልግሎት አሰጣጥ ጉድለቶችን በማስተካከል በቅንነት ሊያገለግሉ እንደሚገባ የጎንደር...
ጎንደር: ሚያዝያ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር" አገልግሎት አሰጣጤን በማሻሻል እና ብልሹ አሠራርን በማስወገድ ከተማዬን እክሳለሁ " በሚል መሪ መልዕክት ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር ውይይት አካሂዷል። በውይይቱ የመንግሥት ተቋማት እየሰጡት ያለውን አገልግሎት አወንታዊ...
“ለዘላቂ እና ለአዎንታዊ ሰላም መረጋገጥ የላቀ ሚናን መወጣት ይገባል” አቶ ይርጋ ሲሳይ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የዘጠኝ ወራት የፖለቲካ እና የአደረጃጀት ሥራዎች አፈፃጸምን ገምግሟል።
በግምገማ መድረኩ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ...








