ለአዲሱ የሲቪል ሰርቪስ የአሠራር ማሻሻያ ምቹ ሁኔታን ለመፍጠር የግንዛቤ ማስጨበጥ ሥራ እየተሠራ ነው።
ደባርቅ: ሰኔ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኅብረተሰቡ ተገቢውን አገልግሎት እንዲያገኝ ለማስቻል የተቋማትን መዋቅራዊ ቁመና እና የአገልግሎት ሰጭ ባለሙያዎችን የመፈጸም አቅም ማጎልበት እንደሚገባ ይገለጻል፡፡
የሰሜን ጎንደር ዞን ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት መምሪያ ኀላፊ ያሬድ አበበ...
ሕዝቡ ፈጣን አገልግሎት እንዲያገኝ በትኩረት እየተሠራ ነው።
ሰቆጣ: ሰኔ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሰቆጣ ከተማ በሁለት የገጠር እና በሁለት የከተማ ቀበሌዎች የተዋቀረች ናት። አገልግሎት ከሚበዛባቸው ተቋማትም የሰቆጣ ከተማ 02 ቀበሌ አንዱ ነው።
ሼሕ መሐመድ ሀሰን የሰቆጣ ከተማ 02 ቀበሌ ነዋሪ ናቸው። በቀበሌው...
“የቀጣዩ አምስት ዓመት ዕቅድ እና የ25 ዓመቱ የልማት ፍኖተ ካርታ ለከተሞች ፕላን ትኩረት የሰጠ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የአምስት ዓመት ስትራቴጅክ ዕቅድ እና የ25 ዓመት አሻጋሪ የልማት ዕቅድ ፍኖተ ካርታ ማዘጋጀቱን በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ...
በቂ የበቆሎ ምርጥ ዘር አቅርቦት መኖሩን የሰሜን ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን ለ2017/18 የመኸር ምርት የሚኾን 315 ሺህ 539 ሄክታር መሬት ታርሶ ለዘር ዝግጁ መኾኑን የዞኑ ምክትል አሥተዳዳሪ እና የግብርና መምሪያ ኀላፊ በለጠ ጥጋቡ ለአሚኮ...
በ12ኛ ከፍል የመልቀቂያ ፈተና የተሻለ ውጤት እንዲመዘገብ በትኩረት እየሠራ መኾኑን የደቡብ ጎንደር ዞን አስታወቀ።
ደብረ ታቦር: ሰኔ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተና በመጀመሪያው ዙር ከ10 ሺህ 700 በላይ ተማሪዎችን ለማስፈተን ዝግጅት ማድረጉን የደቡብ ጎንደር ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ እና የትምህርት መምሪያ ኀላፊ ደስታ አሥራቴ...








