“ግንባታው ምቹ የሥራ ከባቢ በመፍጠር ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ...

ወልድያ: ሰኔ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) እና ሌሎች የሥራ ኀላፊዎች የሰሜን ወሎ ዞን የቢሮ ሕንፃ ግንባታ አፈጻጸምን ጎብኝተዋል።የሰሜን ወሎ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አራጌ ይመር በዘመን ኮንስትራክሽን እየተገነባ...

“የምርጥ ዘር አቅርቦት ለግብርና ሽግግር ወሳኝ ነው” ድረስ ሳህሉ(ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሰኔ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የግብርና ጥራትና ደኅንነት ባለሥልጣን በምርጥ ዘር ብዜት ከተሠማሩ ድርጅቶች ጋር ውይይት እያደረገ ነው። በውይይቱ የተገኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አሥተባባሪና የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ...

በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከ5 መቶ ሺህ በላይ የማኅበረሰብ ክፍሎችን በበጎ ፈቃድ ሥራ ለማሳተፍ እየተሠራ...

እንጅባራ: ሰኔ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔረሰቡ አሥተዳደሩ ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ በ2017 ዓ.ም የክረምት ወራት የወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት እቅድ ዙሪያ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በእንጅባራ ከተማ ምክክር አካሂዷል። "በጎነትና አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ መልዕክት...

የሰሜን ጎንደር ዞን በመኸር ዓመቱ ከ3 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለመሠብሠብ አቅዶ እየሠራ ነው።

ደባርቅ: ሰኔ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዞኑ ግብርና መምሪያ በምርት ዘመኑ ከ3 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለመሠብሠብ አቅዶ እየሠራ እንደሚገኝም ገልጿል።የሰሜን ጎንደር ግብርና መምሪያ ምክትል ኀላፊ ዮሐንስ ይግዛው ከ100 ሺህ ኩንታል በላይ አፈር ማዳበሪያ ለማሰራጨት...

ሀገራዊ ቅርሶች በሕግ ዐይን።

ባሕር ዳር: ሰኔ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ቅርሶች የማንነት መገለጫዎች እና የታሪክ የመረጃ ምንጮች በመኾናቸው ለአንድ ሀገር እና ሕዝብ በርካታ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጠቀሜታ አላቸው፡፡ ከጠቀሜታዎቻቸው መካከል የምጣኔ ሃብት አቅምን ለማሳደግ፣ የፈጠራ ሥራን ለማጎልበት፣ ሀገራዊ...