የወባ በሽታ ስርጭትን በርብርብ መግታት ይገባል።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ በ2017 ዓ.ም ከ122 ሺህ በላይ የወባ ሕሙማን መመዝገቡን የአሥተዳድሩ ጤና መምሪያ አስታውቋል። በተመረጡ ቀበሌዎችም የኬሚካል ርጭት ተደርጓል ነው ያለው። በቀጣይም ችግሩ በሚሰፋባቸው አካባቢዎች ያለውን...

የወባ ወረርሽኝን ለመከላከል በትኩረት እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሰፊ የእርሻ ልማት ያለበት አካባቢ ነው። በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የጉልበት ሠራተኞች ለእርሻ ልማቱ ወደ ሥፍራው ያቀናሉ። ብዙ በእርሻ ልማቶቹ በሚገኙ ማደሪያዎች እና...

በደብረ ማርቆስ ከተማ የንጹህ መጠጥ ውኃን ተደራሽነት ለማሳደግ እየተሠራ ነው።

ደብረ ማርቆስ፡ ሐምሌ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማዋን የንጹህ መጠጥ ውኃ ተደራሽነት ለማሳደግ እየሠራ መኾኑን የደብረ ማርቆስ ከተማ የመጠጥ ውኃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ሥራ አሥኪያጅ መንግሥቱ ተፈራ ለአሚኮ ገልጸዋል፡፡ በከተማዋ ከንጹህ መጠጥ ውኃ ተደራሽነት...

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ውጤታማ ሥራዎች ተሠርተዋል።

ሰቆጣ፡ ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በቀጣይ 90 ቀናት የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አሰጣጥ ዙርያ የሚሠሩ ተግባራት የዕቅድ ትውውቅ የንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል። የውይይቱ ተሳታፊዎች በክረምቱ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከበጋው የተሻለ ለመሥራት መዘጋጀታቸውን...

የጤና ጣቢያዎችን የአገልግሎት አሰጣጥ ለማስተካከል እየተሠራ ነው።

ዝክረ ሐምሌ 5/2008 በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሁመራ ከተማ ታሰቧል። ሁመራ፡ ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ለመጭው ትውልድ ነጻነትን እንጂ ተሻጋሪ እዳ አናወርስም" በሚል መሪ መልዕክት ዝክረ ሐምሌ 5/2008ን ምክንያት በማድረግ በአማራ ክልል...