የተተከሉ ችግኞች እንዲጸድቁ አስፈላጊው ክትትል ይደረጋል።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ሠራተኞች በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በፋሲሎ እና መስከረም 16 ትምህርት ቤቶች ችግኝ ተክለዋል።
በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኀላፊ ሙሉነሽ...
ለዋግ ኽምራ የአረንጓዴ አሻራ የውዴታ ግዴታ ነው።
ሰቆጣ: ሐምሌ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጋዝጊብላ ወረዳ ዛሮታ ቀበሌ "ሽምዝረይ ተፋሰስ" የአረንጓዴ አሻራ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከ4 ነጥብ 5 ሚሊዮን ችግኝ ለመትከል ታቅዶ እየተሠራ ነው።...
በአማራ ክልል ስንት ሄክታር መሬት ታርሷል?
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወቅቱ የእርሻ ነውና አርሶ አደሮች ውሏቸው በእርሻ መሬታቸው ላይ ነው።
አርሶ አደሮች ሥራቸው እንዲቀና የእርሻ ግጥሞችን በቀየው ዜማ እያዋሀዱ እስከ ፀሐይ ግባት ሥራቸውን ይከውናሉ።
በሰሜን ሸዋ ዞን የስያ...
ሰላም አቻ የለሽ፣ በዋጋ የማይለካ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላም እንዲሰፍን የተለያዩ አካላት በተደጋጋሚ ጥሪ ሲያቀርቡ ይሰማል፡፡
በአማራ ክልል የሰላም ሁኔታው እየተሻሻለ ቢኾንም ሰላሙ አስተማማኝ ደረጃ እንዲደርስ ከሚጠይቁት አካላት አንዱ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ነው፡፡
የአማራ ክልል የሃይማኖት...
ዘረፋ እና እገታን መቆጣጠር ተችሏል።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን አሥተዳደር የተለያዩ ወረዳ ነዋሪዎች አካባቢያቸውን በንቃት በመጠበቃቸው ሰላም ማስፈን መቻላቸውን ተናግረዋል።
አስተያዬታቸውን ለአሚኮ የሰጡት የባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ ቅንባባ ከተማ ወይበይ ቀበሌ ነዋሪ አርሶ አደር...








