የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ምሩቃን ቀንን እያከበረ ነው።
ጎንደር፡ ሐምሌ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የጎንደር ዩንቨርሲቲ "ለሕይወት የተገናኙ፤ ለልህቀት የተዋሐዱ" በሚል መሪ መልዕክት ነው የቀድሞ ምሩቃን ቀንን እያከበረ የሚገኘው።
በመርሐ ግብሩ ላይ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት አስራት አጸደወይን (ዶ.ር) የቀድሞ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንቶች፣ ሠራተኞች፣ የቀድሞ ምሩቃን እና ጥሪ...
የደብረ ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት በሁሉም የጥገና ዓይነቶች ሥራዎችን እያከናወነ.መኾኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2017 (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት በስሩ በሚገኙ አራት የጥገና ክፍሎች አማካኝነት በሁሉም የጥገና ዓይነቶች ሥራዎችን እያከናወነ መኾኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር አስታውቋል፡፡
በበጀት ዓመቱ 389 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የመንገድ...
በላይ ጋይንት ወረዳ ሲናቆ ወንዝ የተገነባው 40 ሜትር ቦክስ ገርደር ኮንክሪት ድልድይ ተጠናቆ ለአገልግሎት...
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ መንግሥት በጀት በደቡብ ጎንደር ዞን ላይ ጋይንት ወረዳ በተንጣለለው ሲናቆ ወንዝ ላይ የተገነባው 40 ሜትር ቦክስ ገርደር ኮንክሪት ድልድይ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾኗል።
በክልሉ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ...
ለአዕምሮ ልማት ምን ያክል እየተሠራ ነው?
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዜጎቻቸው የአዕምሮ ዕድገት ላይ የሠሩ ሀገራት ሥልጣኔያቸውን ከፍ አድርገዋል። ከቀደሙት ሥልጣኔዎች ላይ አዳዲስ ሥልጣኔዎችን እየደረቡ ሄደዋል። የሥልጣኔ መሠረቱ ትምህርት እና ዕውቀት ነው።
የዜጎቻቸው የአዕምሮ ዕድገት...
ትኩረት ያጣው የመተማ የቁም እንስሳት ማቆያ ወደ ሥራ እንዲገባ ተጠየቀ።
ገንዳውኃ: ሐምሌ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል፣ የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እና የሀገር መከላከያ ከፍተኛ አዛዦች በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ የእንስሳት ኳራንታይንን ምልከታ አድርገዋል።
በሀገር ደረጃ ካሉት ውስን የእንሰሳት ኳራንታይን ውስጥ አንዱ በምዕራብ ጎንደር ዞን...








