የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተማሪዎችን በድጋሜ አስመረቀ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ70 ዓመታት የዩኒቨርሲቲ እና በ100 ዓመታት የዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ዘመናቱ ለሀገር እና ለሕዝብ አበርክቶው ከፍተኛ ነው። በዘመኑ ከ107 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ያስመረቀው የሰላሙ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ እያካሄደ ባለው የተማሪዎች...

“ሁለት ቤተሰብ የሚደግስላችሁ ተማሪዎች ዕድለኞች ናችሁ” አሥራት አጸደወይን (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ መልዕክት ያስተላለፉት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አሥራት አጸደወይን (ዶ.ር) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በሰኔ 30/1949 ዓ.ም ተማሪዎችን ማስመረቅ መጀመሩን አስታውሰዋል። ባለፉት 70 ዓመታት...

በበጎ ተግባራት በመሳተፍ ለትውልድ የሚጠቅም ተግባር መሥራት ይገባል።

ገንዳ ውኃ፡ ሐምሌ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን በመተማ ወረዳ ኮኪት ከተማ "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ መልዕክት የበጎ አድራጎት ሥራዎች ተጀምረዋል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የክልል፣ የዞን እና የወረዳ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። በአማራ ክልል...

የደቡብ ወሎ ዞን በአረንጓዴ አሻራ ሥራ ለፍራፍሬ ችግኞች ልዩ ትኩረት ሰጥቷል።

ደሴ: ሐምሌ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የተለያዩ የግብርና ሥራዎችን እየሠራ መኾኑን ወሎ ዩኒቨርሲቲ አስታውቋል። የወሎ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ኮሌጅ የማኅበረሰብ አገልግሎት የሙዝ ክላስተር ችግኝ ተከላ በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ አካሂዷል። በተያዘው የአረንጓዴ አሻራ...

የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የትምህርት ተቋማትን ምቹ ለማድረግ እየሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ የ2018 ዓ.ም የመማር ማስተማር ሥራ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን በተመለከተ ከመንግሥት እና ከግል ትምህርት ቤት ከተውጣጡ መሪዎች ጋር በባሕር ዳር ከተማ ውይይት አካሂዷል፡፡ በውይይቱ...