በዘንድሮው መኸር ከ187 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የግብርና፣ አካባቢ ጥበቃ እና የውኃ ሃብት ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በሥሩ የሚከታተላቸውን የግብርና፣ የውኃ እና ኢነርጂ፣ የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ፣ የመሬት ቢሮ እና...

ተመራቂ ተማሪዎች ጥሩ የማኅበረሰብ መሪ መኾን ይገባቸዋል።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን እያስመረቀ ነው። በምረቃ መርሐ ግብሩ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት በኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር የአሥተዳደር እና መሠረተ ልማት ዘርፍ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ እና የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ተወካይ...

አሚኮ ለሰላም እና ለሃሳብ ብዝኃነት በልዩ ትኩረት ሠርቷል።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሰው ሃብት አሥተዳደር እና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በሥሩ የሚቆጣጠራቸውን እና የሚደግፋቸውን ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ይገኛል። የአሚኮ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ...

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተማሪዎችን በድጋሜ አስመረቀ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ70 ዓመታት የዩኒቨርሲቲ እና በ100 ዓመታት የዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ዘመናቱ ለሀገር እና ለሕዝብ አበርክቶው ከፍተኛ ነው። በዘመኑ ከ107 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ያስመረቀው የሰላሙ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ እያካሄደ ባለው የተማሪዎች...

“ሁለት ቤተሰብ የሚደግስላችሁ ተማሪዎች ዕድለኞች ናችሁ” አሥራት አጸደወይን (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ መልዕክት ያስተላለፉት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አሥራት አጸደወይን (ዶ.ር) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በሰኔ 30/1949 ዓ.ም ተማሪዎችን ማስመረቅ መጀመሩን አስታውሰዋል። ባለፉት 70 ዓመታት...