ከ1ሚሊዮን በላይ ለሚኾኑ ዜጎች የሥራ ዕድል ተፈጥሯል።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሥራ አጥ ቁጥርን ለመቀነስ ከመቸውም ጊዜ በላይ እየተሠራ ይገኛል። በዚህ ሂደት ውስጥም በርካቶች ለሥራ በቅተዋል።
የሥራ ዕድሎች ከጎበኟቸው ወጣቶች መካከል ወጣት አሸናፊ ሞላ እና ወጣት ሞላ ተስፋው...
ዩኒቨርሲቲዎች የፋሲለደስ ስምምነትን ተፈራረሙ።
ጎንደር: ሐምሌ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቃል ኪዳን ቤተሰብን ተሞክሮ በመውሰድ በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ለማስፋፋት ዩኒቨርሲቲዎች የፋሲለደስ የቃል ኪዳን ስምምነትን ተፈራርመዋል።
የፋሲለደስ የቃል ኪዳን ስምምነት የኢፌዴሪ የሰላም ሚኒስትር ሙሐመድ እድሪስ በተገኙበት ነው የተፈረመው።...
የመስኖ ፕሮጀክቶችን በተያዘላቸው ጊዜ ማጠናቀቅ መቻሉን የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታወቀ።
ከሚሴ: ሐምሌ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በ2017 በጀት ዓመት ተገንብተው የተጠናቀቁ የመስኖ መሠረተ ልማት ሥራዎች ለአገልግሎት ክፍት ኾኑ።
በብሔረሰብ አሥተዳደሩ የጅሌ ጥሙጋ እና የአርጡማ ፉርሲ ወረዳ አርሶ አደሮች ተገንብተው ለአገልግሎት ክፍት...
“የአንድነታችን አርማ የኅብረታችን ካስማ በኾነው ባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲዬም አረንጓዴ አሻራችንን አስቀምጠናል” ሙሉነሽ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎች የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ መሪዎች በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲዬም አረንጓዴ አሻራቸውን አሳርፈዋል፡፡
በችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ...
የባሕላዊ ሕክምና መድኃኒቶች ላይ በትኩረት መሥራት ይገባል።
ደብረ ብርሃን:ሐምሌ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ዩንቨርሲቲ የባሕላዊ የሕክምና መድኃኒቶች ላይ ያተኮረ ምክክር እየተካሄደ ነው። የምክክር መድረኩን ያዘጋጀው የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነው።
የደብረ ብርሃን ዩንቨርሲቲ የምርምር እና ቴክኖሎጂ ሽግግር ምክትል ፕሬዝዳንት ሲሳይ...








