የመንግሥት የልማት ድርጅቶች እያሳዩ ያለው ተጨባጭ ለውጥ አበረታች ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የበጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የልኅቀት ዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን፣ ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን፣ የአማራ ብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ኢንተርፕራይዝ፣ የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽንና ኀብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም...

የመምህራንን አቅም ማሳደግ ለትምህርት ጥራት መረጋገጥ ጉልህ አበርክቶ አለው።

ደሴ: ሐምሌ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አዘጋጅነት ለመካከለኛ ደረጃ መምህራን፣ ምክትል ርእሳነ መምህራን እና ሱፐርቫይዘሮች የሚሰጠው ልዩ የአቅም ግንባታ ሥልጠና በደሴ ከተማ ተጀምሯል፡፡ በሥልጠናው ከደቡብ ወሎ ዞን፣ ደሴ እና...

ተወዳዳሪ ትውልድ ለመገንባት የመምህራንን አቅም ማሻሻል ይገባል።

ፍኖተ ሰላም: ሐምሌ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን እና መሪዎች የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠና በፍኖተ ሰላም ከተማ እየተሰጠ ነው። በሥልጠናው ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የምዕራብ ጎጃም ዞን ዋና አሥተዳዳሪ እድሜዓለም አንተነህ በእውቀት፣ በአመለካከት፣ በክህሎት...

በእውቀት የዳበረ እና ችግሮቹን በሠለጠነ መንገድ የሚፈታ ማኅበረሰብ ለመገንባት ትምህርት ቀዳሚው መሳሪያ ነው።

ደብረ ብርሃን: 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን እና ደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ለመካከለኛ ደረጃ መምህራን እና ሱፐርቫይዘሮች የሚሰጥ ልዩ የክረምት አቅም ግንባታ ሥልጠና በደብረ ብርሃን ከተማ ተጀምሯል። በምክትል ርእስ መሥተዳደር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ...

ብቁ እና ተወዳዳሪ የሰው ሃብት ማፍራት ለዘላቂ ሰላም እና እድገት መረጋገጥ ወሳኝ ነው።

እንጅባራ: ሐምሌ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ክልላዊ የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች ሥልጠና በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር እንጅባራ ከተማ እየተሰጠ ነው። በሥልጠናው መክፈቻ ላይ የተገኙት በቢሮ ኀላፊ ደረጃ የአማራ ክልል ከተማ እና መሠረተ...