የምክር ቤቱ መደበኛ ጉባኤ ሹመት በማጽደቅ ተጠናቀቀ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባዔ ሁለት የፍርድ ቤት ዳኞችን ሹመት በማጽደቅ ተጠናቅቋል። ምክር ቤቱ ያጸቀደው የደቡብ ወሎ ዞን ከፍተኛ...

የአልማ አቅም ሕዝቡ ነው።

ደሴ፡ ሐምሌ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ከአማራ ልማት ማኅበር አልማ ጋር ከዩኒሴፍ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ ደጋን ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ለእናቶች እና ሕጻናት ሕክምና መስጫ በሰባት ሚሊዮን...

የአማራ ክልል የ2018 በጀት ዓመት ጥቅል በጀት 225 ቢሊዮን 453 ሚሊዮን ብር ኾኖ ፀደቀ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባዔ የአራተኛ ቀን ውሎ እያካሄደ ነው። ምክር ቤቱ በአራተኛ ቀን ውሎው የክልሉን መንግሥት ጥቅል...

“ለዘላቂ ሰላም መረጋገጥ የበኩላችንን እንወጣለን” ወጣቶች

ደብረ ማርቆስ፡ ሐምሌ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር "ሰላማችንን እንጠብቃለን፤ ልማታችንን እናረጋግጣለን" በሚል መሪ መልዕክት በከተማዋ ከሚገኙ ተመራቂ ወጣቶች ጋር ውይይት ተካሂዷል። የውይይት መድረኩ ወጣቶች በክረምት በጎ ፈቃድ ሥራዎች የከተማዋን ሰላም በማስጠበቅ ረገድ...

ምክር ቤቱ የ2017 በጀት ዓመት ለመንግሥት ሥራዎች ማስፈፀሚያ የታወጀ ተጨማሪ በጀት አዋጅን አጸደቀ።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ የአራተኛ ቀን ጉባኤውን እያካሄደ ነው። ምክር ቤቱ በውሎው የ2017 በጀት ዓመት ለመንግሥት ሥራዎች ማስፈፀሚያ የታወጀ...