የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በባሕር ዳር ድንባንቄ ተራራ ላይ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብርን በጀመሩ በ7ኛው ዓመት ዛሬ በአንድ ጀንበር ብቻ 700 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል ከንጋቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ተጀምሯል። በአማራ ክልልም መሪዎች ከሕዝቡ...

የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በደብረ ማርቆስ ከተማ እየተካሄደ ነው።

ደብረ ማርቆስ፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ተጀምሯል። በችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች እና የከተማ አሥተዳደሩ የሥራ ኀላፊዎች እየተሳተፉ ነው። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ...

“በረጅም ጊዜ የመጣውን የሰው እና የተፈጥሮ የተዛባ ግንኙነት በረጅም ጊዜ ሥራ ማስተካከል ያስፈልጋል” ርእሰ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በኮምቦልቻ ቱሉ አዳሜ ቀበሌ ቋሳር ተራራ ላይ እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ ላይ ተገኝተው የአረንጓዴ አሻራቸውን ያስቀመጡትና መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል...

በአዲስ አበባ የወንዞች ዳርቻ ልማት ላይ ችግኞችን መትከል የበለጠ ውበት እያላበሰ ነው።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር ዓባይ በከተማዋ ካዛንችስ አካባቢ ተገኝተው በአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ላይ ተሳትፈዋል። ምክትል ከንቲባው እንዳሉት በአዲስ አበባ ከተማ በሁሉም ክፍለ ከተሞች...

“የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ለትውልድ የተመቼች ሀገር ለመገንባት የሚያስችል ታላቅ ሀገራዊ ንቅናቄ ነው” ርእሰ...

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በጋምቤላ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የጋምቤላ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ በክልሉ የሚካሄደው የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ...