በባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን ባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ ይነሳ ሦስቱ ቀበሌ የአንድ ጀንበር አረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ ከንጋት ጀምሮ እየተካሄደ ነው።
በአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላው ላይ የሰሜን ጎጃም ዞን ዋና...
በአሚኮ ሰቆጣ ኤፍ ኤም የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
ሰቆጣ፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ሚድያ ኮርፖሬሽን ሰቆጣ ኤፍ ኤም ቅርንጫፍ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
በተከላ መርሐ ግብሩም የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ገቢዎች መምሪያ ሠራተኞች ተሳትፈዋል።
አሚኮን በሚያክል ትልቅ ሚዲያ ላይ አሻራቸውን በታሪካዊ...
በደቡብ ወሎ ዞን የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
ደሴ፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ መልዕክት በደቡብ ወሎ ዞን የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተካሄደ ይገኛል።
በአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ ላይ የተለያዩ የሥራ ኀላፊዎችን ጨምሮ የዞኑ ማኅበረሰብ...
የተተከሉ ችግኞች እንዲጸድቁ ከኅብረተሰቡ ጋር በቅንጅት እንደሚሠራ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ገለጸ።
ጎንደር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ የከተማ አሥተዳደሩ የሥራ ኀላፊዎች፤ የሀገር መከላከያ ሠራዊት መሪዎች፣ አባላት እና የከተማዋ ነዋሪዎች ተገኝተዋል።
የጎንደር ከተማ...
ደሴን ከጎርፍ ተጋላጭነት ለመጠበቅ ችግኞችን መትከል ይገባል።
ደሴ፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአንድ ጀንበር 700 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል መርሐግብር አካል የኾነው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በደሴ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው።
በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብሩ ላይ የደሴ ከተማ እና የገጠር ቀበሌ ነዋሪዎች...








