በሰሜን ሸዋ ዞን ጣርማበር ወረዳ የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ እየተካሄደ ነው።
የወረዳዉ ዋና አሥተዳዳሪ ሳሙኤል መርሻ እንደወረዳ በ19 ቀበሌዎች የተከላ ሳይቶች ተለይተው ችግኝ ተከላ እየተከናወነ ይገኛል ብለዋል።
ግብርና ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ዘበነ እሸቱ በወረዳው በሁሉም ቀበሌዎች ችግኞች ይተከላሉ፤ ጸድቀው ለጥቅም እንዲደርሱም እንክብካቤ ይደረጋል ብለዋል።
በችግኝ ተከላው የመንግሥት...
የተተከሉ ችግኞች የአካባቢውን ብዝኅ ሕይዎት ከመለወጥ ባሻገር ለተለያየ ጥቅም መዋል ጀምረዋል።
ደብረ ማርቆስ፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐግብር በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር እየተካሄደ ነው።
በችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች እና የከተማ አሥተዳደሩ የሥራ ኀላፊዎች ተሳትፈዋል።
የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር...
በሰሜን ሸዋ ዞን የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በሁሉም ወረዳዎች እየተከናወነ ነው።
ደብረ ብርሃን፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከማለዳው ጀምሮ አርሶ አደሮች፣ የመንግሥት ሠራተኞች፣ የንግዱ ማኅበረሰብና ሌሎች የኅብረተሰብ ክፍሎችን ባሳተፈ መንገድ መርሐ ግብሩ እየተካሄደ ነው።
የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ ኅላፊ ታደሰ ማሙሻ ችግኝ ተከላው በጥሩ...
የአንድ ጀንበር አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በምሥራቅ ጎጃም ዞን የተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ነው።
ደብረ ማርቆስ: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ዞናዊ የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በአነደድ ወረዳ አምበር ከተማ እየተካሄደ ነው።
የዞኑ ግብርና መምሪያ ኀላፊ አበበ መኮንን በአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ...
የሚተከሉ ችግኞች የተራቆቱ አካባቢዎችን ወደአረንጓዴነት እየመለሱ ነው።
ጎንደር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በላይ አርማጭሆ ወረዳ ችራ ቀበሌ እየተካሄደ ነው።
በችግኝ ተከላው ላይ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን እና የላይ አርማጭሆ ወረዳ የሥራ ኀላፊዎችን ጨምሮ ነዋሪዎች...








