በደብረ ብርሃን ከተማ ከ7 ሺህ ሄክታር በላይ ማሳ በስንዴ ዘር ይሸፈናል።
ደብረብርሃን፡ ሐምሌ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ የመኸር ኩታገጠም የስንዴ ሰብል የዘር ንቅናቄ መርሐግብር በአጼ ዘርዓ ያዕቆብ ክፍለ ከተማ ጎሸባዶ ቀበሌ አካሂዷል።
የከተማ አሥተዳደሩ ግብርና መምሪያ ኀላፊ መርሻ አይሳነው በተያዘው የመኸር...
ባሕር ዳር ከተማ ለመግባት የተቃረበችው ጣናነሽ ፪ ለከተማዋ ቱሪዝም ተደማሪ አቅም ናት።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች ጣናነሽ ፪ ጀልባን ለመቀበል በጉጉት እየጠበቁ ነው።
ዘመናዊ ጀልባዋን ለመቀበል በአደባባይ የተገኙ ነዋሪዎች የጀልባዋን መቃረብ ተከትሎ ደስታቸውን ለአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ገልጸዋል።
ነዋሪዎች ባሕር ዳር...
ሀገርን የሚቀይሩ የምርምር ውጤቶችን ማን ይተግብራቸው ?
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለአንድ ሀገር መለወጥ እና መስፈንጠር የምርምር ሥራዎች ወሳኝ ናቸው። ሀገር በቴክኖሎጅ ስትመራ ተወዳዳሪ እና ቀዳሚ ትኾናለች። የሀገርን እጣ ፈንታ ሊቀይሩት የሚችሉት ደግሞ የሀገሪቱ ዜጎች ናቸው። ዜጎች ተመራማሪ...
የሥነ ልቦና ጉዳት እና መፍትሔው፦
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሥነ ልቦና ስለ ሰዎች ስሜት፣ ባህርይ እና አስተሳሰብ የሚያጠና የትምህርት ዘርፍ ነው። አንድ ሰው በአካል፣ በመንፈስ እና በስሜት መልካም መስተጋብር ላይ ሲኾን የሥነ ልቦና ደኅንነት ላይ ነው ይባላል።
አንድ...
“ጣናነሽን በክብር መቀበል በፍቅር የሸኙልንን ኢትዮጵያውያን ማክበርም ነው” ጎሹ እንዳላማው
ባሕር ዳር፦ ሐምሌ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ መሪዎች እና ነዋሪዎች ጣናነሽ ፪ ጀልባን ለመቀበል ከየአደባባዩ ወጥተው ወደጀልባዋ አቅጣጫ እየተጓዙ ነው። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው የከተማዋ መሪዎች...








