የዓለም የጡት ማጥባት ሳምንት በክልል ደረጃ እየተከበረ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የዓለም የጡት ማጥባት ሳምንትን በክልል ደረጃ እያከበረ ነው። ቢሮው የጡት ማጥባት ሳምንትን ምክንያት በማድረግ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር የመርሐ ግብሩ አንዱ አካል የኾነ ውይይት...
ተከስተው የነበሩ የኅብረተሰብ ጤና ችግሮችን በቅንጅት በመሥራት መቆጣጠር ተችሏል።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኀብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እያካሔደ ነው።
የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት...
ከችግኝ ተከላ ሥራ ባለፈ እንክብካቤ እና ጥበቃ ላይ ትኩረት ማድረግ ይገባል።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የባሕር ዳር ዲስትሪክት ኀላፊዎች እና ሠራተኞች ችግኝ ተክለዋል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የባሕር ዳር ዲስትሪክት ዳይሬክተር ደሞዜ ባልቢ እንዳሉት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር...
መሠረተ ልማቶች ዘላቂ ጥቅም እንዲሰጡ ኅብረተሰቡ ተገቢውን ጥበቃ ሊያደርግ ይገባል።
ደብረ ማርቆስ: ሐምሌ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የአማኑኤል ከተማ አሥተዳደር በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት የተገነቡ እና ከ35 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገባቸው ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል።
የአማኑኤል ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...
ከ44 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገባቸው ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾኑ።
ደብረ ማርቆስ: ሐምሌ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር በንጉሥ ተክለ ሃይማኖት ክፍለ ከተማ በማኅበረሰቡ ተሳትፎ እና በመንግሥት የተገነቡ ስምንት ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል።
በክፍለ ከተማው የመንገድ፣ የመብራት፣ የጥቃቅንና አነስተኛ የሥራ ዕድል ማሠልጠኛ ማዕከል እና ሌሎችም...








