ነፍሰ ጡር እናቶች በወባ ሲያዙ ምን ማድረግ አለባቸው ?
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ነፈሰ ጡር እናቶች ለወባ የመያዝ ዕድላቸው ሰፊ እንደኾነ ይነገራል።
ወይዘሮ እናት ከበደ በእርግዝና ወቅት የወባ በሽታ ይዟቸው ነበር። ወይዘሮ እናት የሚኖሩበት አካባቢ ረግረጋማ በመኾኑ በተደጋጋሚ በወባ በሽታ እንደሚጠቁ ይናገራሉ፡፡በአንድ...
የዘላቂ ልማት መካነ ጥናት ተቋም ከ160 ሺህ ብር በላይ የሚያወጣ የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።
ደሴ: ነሐሴ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዘላቂ ልማት መካነ ጥናት ተቋም በደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል፣ ወረባቦ፣ ተሁለደሬ እና ቃሉ ወረዳዎች ጋር በቅንጅት ዘላቂ ልማት እንዲመጣ እየሠራ ነው፡፡ግብረ ሰናይ ተቋሙ "የበጎነት ሳምንት" በሚል የአረንጓዴ ትግበራ ሳምንትን...
ዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመጠቀም የትራንስፖርት አገልግሎትን ለማዘመን እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ባለሥልጣን የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው። የአማራ ክልል ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ባለሥልጣን ኀላፊ ዘውዱ ማለደ በበጀት ዓመቱ የትኩረት መሥኮች ተለይተው በርካታ ሥራዎች...
ሻደይ፣ አሸንድዬ፣ ሶለል ፣ ቡሔ፣ እንግጫ ነቀላ እና ከሴ አጨዳ ትውፊት ብቻ ሳይኾኑ ቅርስ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ በክረምት ወራት የሚከበሩ ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ በዓላትን ምክንያት በማድረግ መግለጫ ሰጥቷል።መግለጫውን የሰጡት የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ኀላፊ መልካሙ ጸጋዬ የአማራ ክልል...
የአካባቢ ጽዳትን መጠበቅ የዘወትር የሥራ ባሕላችን ሊኾን ይገባል።
ደብረ ማርቆስ: ነሐሴ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር "ጽዱ ኢትዮጵያን ባሕል እናድርግ" በሚል መሪ መልዕክት የጽዳት ዘመቻ ተካሂዷል። የአካባቢ ጽዳት እና ውበት ጽዱ አካባቢን በመፍጠር እና ጤናማ ኅብረተሰብን ለመገንባት አስተዋጽኦው የጎላ ነው።
የደብረ...








