ትምህርት ቤቶችን በማደስ እና በመጠገን ወደ ሥራ ለማስገባት እየተሠራ ነው።
ደብረማርቆስ፡ ነሐሴ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ባለፉት ዓመታት በግጭት ምክንያት በርካታ ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሥራቸውን በሚፈለገው ልክ መከወን አልቻሉም።
የምሥራቅ ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ጌታሁን ፈንቴ በግጭቱ ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸውን ትምህርት...
ሰላም እና ኢንቨስትመንት የማይነጣጠሉ ተግባራት ናቸው።
ጎንደር: ነሐሴ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ "ኢንቨስትመንት ለሰላም ሰላም ለኢንቨስትመንት" በሚል መሪ መልዕክት የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 ዕቅድ ትውውቅ መርሐ ግብርን አካሂዷል።
በመርሐ ግብሩ ጎንደር...
ተስፋ ሰጨው የወተት ልማት
ባሕር ዳር: ነሐሴ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አንድ ሰው በዓመት ከ175 እስከ 200 ሊትር ወተት መጠቀም እንዳለበት የዓለም ጤና ድርጅት፣ የዓለም የምግብ እና እርሻ ድርጅት ቢያስቀምጡም የኢትዮጵያውያን አማካይ ዓመታዊ የወተት ፍጆታ ግን 20 ሊትር እንኳ...
“ወፌ ሰንብታ ሰንብታ መጣች ለፍልሰታ”
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከሚጾሙ አጽዋማት መካከል ፍልሰታ አንደኛዋ ናት። ጾመ ፍልሰታ ለብዙዎች የልጅነት ትውስታ ናት።
ጾመ ፍልሰታ ስትታሰብ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሃይማኖት ሥር ያደገ ሁሉ የልጅነት...
ሥንቶቻችን ሥራችንን በዕቅድ እንመራ ይኾን?
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አንድን ሥራ ውጤታማ ለማድረግ ሰዎች የተለያዩ መንገዶችን ይጠቀማሉ። ብዙ ይለፋሉ፣ ይጥራሉም። አንዳንዶቹ በቀላሉ ሲሳኩ አንዳንዶቹ ደግሞ ረጅም ጊዜን ይወስዳሉ።
ሀገር የምትገነባው ታዲያ የእነዚህ ግለሰቦች ድምር የሥራ ትጋት በሚፈጥረው ውጤት...








