የመሬት መንሸራተት እና የጎርፍ አደጋን ለመቀነስ ሁሉም ርብርብ ማድረግ አለበት።
ደብረ ማርቆስ: ነሐሴ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ተጠሪ ጽሕፈት ቤት በሴፍቲኔት በታቀፉ ሰባት ወረዳዎች አደጋ ሊቀንሱ እና ሃብት ሊፈጥሩ በሚችሉ ዘርፎች ላይ እየሠራ መኾኑን አስታውቋል...
የአሻጋሪ እና የዘላቂ ልማት ዕቅዱ ክልሉ ወደ አዲስ ምዕራፍ እንዲመነጠቅ የሚያደርግ ነው።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የ25 ዓመታት የአሻጋሪ እና የዘላቂ ልማት ዕቅድ አቅዶ ወደ ትግበራ ገብቷል። የትውልድ እና የቁጭት ዕቅዱ የአማራ ክልልን በዘላቂነት ከችግር የሚያወጣ፣ ወደ ተሻለ ዕድገት የሚያደርስ እንደኾነ ተገልጿል።...
አሚኮ ለቋንቋ እና ባሕል እድገት ተግቶ የሚሠራ ሚዲያ ነው።
ሰቆጣ: ነሐሴ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከ1987 ዓ.ም ጀምሮ በትንሽ ቤት እና በውስን ሰዓት የጀመረውን የስርጭት አድማስ አስፍቶ ዛሬ ላይ በሁለት የቴሌቭዥን ማሰራጫ ቻናል እና በ12 ቋንቋዎች ለማኅበረሰቡ መረጃዎችን በትጋት እያደረሰ ያለ...
ትምህርት ቤቶችን በማደስ እና በመጠገን ወደ ሥራ ለማስገባት እየተሠራ ነው።
ደብረማርቆስ፡ ነሐሴ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ባለፉት ዓመታት በግጭት ምክንያት በርካታ ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሥራቸውን በሚፈለገው ልክ መከወን አልቻሉም።
የምሥራቅ ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ጌታሁን ፈንቴ በግጭቱ ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸውን ትምህርት...
ሰላም እና ኢንቨስትመንት የማይነጣጠሉ ተግባራት ናቸው።
ጎንደር: ነሐሴ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ "ኢንቨስትመንት ለሰላም ሰላም ለኢንቨስትመንት" በሚል መሪ መልዕክት የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 ዕቅድ ትውውቅ መርሐ ግብርን አካሂዷል።
በመርሐ ግብሩ ጎንደር...








