በሰሜን ሸዋ ዞን ከሐምሌ 2017 ዓ.ም ጀምሮ ከ1 ሺህ 300 በላይ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን...

ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ወደ መደበኛ ሕይወታቸው እንዲመለሱ የማድረግ ተግባሩ ተጨባጭ ውጤት እየተመዘገበበት እንደሚገኝ የሰሜን ሸዋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ...

የደሴ ከተማ አሥተዳደር ለ2018 የትምህርት ዘመን ከ69 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ለመመዝገብ አቅዶ እየሠራ ነው።

ደሴ: ነሐሴ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ የ2018 ትምህርት ዘመን ምዝገባን ለማካሄድ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ በውይይቱ የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የትምህርት ተደራሽነት እና ተሳትፎን በተመለከተ የነበሩ መልካም ተግባራት እና ክፍተቶች...

የመሬት መንሸራተት እና የጎርፍ አደጋን ለመቀነስ ሁሉም ርብርብ ማድረግ አለበት።

ደብረ ማርቆስ: ነሐሴ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ተጠሪ ጽሕፈት ቤት በሴፍቲኔት በታቀፉ ሰባት ወረዳዎች አደጋ ሊቀንሱ እና ሃብት ሊፈጥሩ በሚችሉ ዘርፎች ላይ እየሠራ መኾኑን አስታውቋል...

የአሻጋሪ እና የዘላቂ ልማት ዕቅዱ ክልሉ ወደ አዲስ ምዕራፍ እንዲመነጠቅ የሚያደርግ ነው።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የ25 ዓመታት የአሻጋሪ እና የዘላቂ ልማት ዕቅድ አቅዶ ወደ ትግበራ ገብቷል። የትውልድ እና የቁጭት ዕቅዱ የአማራ ክልልን በዘላቂነት ከችግር የሚያወጣ፣ ወደ ተሻለ ዕድገት የሚያደርስ እንደኾነ ተገልጿል።...

አሚኮ ለቋንቋ እና ባሕል እድገት ተግቶ የሚሠራ ሚዲያ ነው።

ሰቆጣ: ነሐሴ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከ1987 ዓ.ም ጀምሮ በትንሽ ቤት እና በውስን ሰዓት የጀመረውን የስርጭት አድማስ አስፍቶ ዛሬ ላይ በሁለት የቴሌቭዥን ማሰራጫ ቻናል እና በ12 ቋንቋዎች ለማኅበረሰቡ መረጃዎችን በትጋት እያደረሰ ያለ...