የደብረ ብርሃን ከተማ የሕዝብ የመልማት ጥያቄዎች በቅደም ተከተል ምላሽ እየተሰጠባቸው ነው።
ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ ምክር ቤት እና የክልል ምክር ቤት አባላት የመራጭ ተመራጭ የምክክር መድረክ እያካሄዱ ነው።
በውይይቱ ከአሁን በፊት ተጠይቀው ምላሽ ያገኙ እና በቀጣይ ምላሽ ቢሰጥባቸው የተባሉ ጥያቄዎች ቀርበው...
የአማራ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ዘጠኝ የሰብል ዝርያዎችን መልቀቁን አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አስማረ ደጀን (ዶ.ር) እንዳሉት ኢንስቲትዩቱ የምርምር ሥራዎችን እና አዳዲስ ተክኖሎጅዎችን በማፍለቅ እያስተዋወቀ ይገኛል። የሚያወጣቸውን መነሻ ዘሮች ያሰራጫል፤ የአቅም ግንባታ ሥራ እየሠራም ይገኛል።...
ማርን በባሕላዊ መንገድ እስከ መቼ?
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወጣት ግርማይ ታዴ በዋግ ኸምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጋዝጊብላ ወረዳ ነዋሪ ነው። ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ በንብ ማነብ ሥራ ላይ ተሰማርቶ እየሠራ ይገኛል፡፡
ወጣት ግርማይ ከዚህ በፊት ከረጅ ድርጅቶች ባገኘው የዘመናዊ...
አሚኮ ሰላም እና አብሮነት እንዲጎለብት ከፍተኛ ድርሻ እየተወጣ ነው።
ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከዛሬ 30 ዓመት በፊት በውስን ሃብት እና የሰው ኃይል ሥራ የጀመረው አማራ ማዲያ ኮርፖሬሽን የተመሠረተበትን 30ኛ ዓመት በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረ ይገኛል። የአሚኮን የምሥረታ በዓል በማስመልከት የሰሜን ሸዋ ዞን...
በአካል ጉዳተኞች ጉዳይ ላይ አስገዳጅ ሕጎች እንዲወጡ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአካል ጉዳተኞችን ችግሮች ለመፍታት እና መብቶቻቸውን ለማስከበር በፌዴሬሽኑ አማካኝነት የተለያዩ ሥራዎች እየተሠሩ መኾናቸውን የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የአካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን ገልጿል። የባሕር ዳር ከተማ ሴቶች እና ሕጻናት...








