“ድጋፉ ከኔ አልፎ ደብተር በምን ልግዛላት የሚለውን የእናቴን ጭንቀት ያቀለለ ነው” ድጋፍ የተደረገላት ተማሪ

ባሕር ዳር: ነሐሴ 8/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮ ቴሌ ኮም ሰሜን ምዕራብ ሪጅን በባሕር ዳር ከተማ በመስከረም 16 አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የትምህርት ቁሳቁስ ችግር ላለባቸው ተማሪዎች ድጋፍ አድርጓል፡፡ ተማሪ ሄለን በርሄ ዛሬ ኢትዮ...

የበጎ አድራጎት ሥራዎች ባሕል እየኾኑ ነው።  

ባሕር ዳር: ነሐሴ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥራና ሥልጠና ቢሮ መሪዎች እና ሠራተኞች በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በባሕር ዳር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሂደዋል፡፡ በባሕር ዳር ፖሊ ቴክኒክ...

በበጀት ዓመቱ ከ15 ነጥብ 6 ሚሊዮን በላይ የቤተሰብ አባላት የጤና መድኅን አገልግሎት ተጠቃሚ ኾነዋል።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የጤና መድኅን እና ሃብት አሰባሰብ ዕቅድ አፈጻጸም የግምገማ መድረክ እያካሄደ ነው። የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ኀላፊ መልካሙ ጌትነት ሃብት የጤና መሠረተ...

የፍትሕ ሥራ አንድ ቦታ ላይ የሚያልቅ አይደለም።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 8/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የዳኝነት እና የፍትሕ አካላት የትብብር ጥምረት የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም እና የ2018 ዓ.ም የዕቅድ ውይይት መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል። በመድረኩ የትብብር ጥምረቱ ባለፈው በጀት ዓመት...

የጎርፍ አደጋ ለክልሉ ሥጋት እንዳይኾን እየተሠራ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ነሐሴ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ጎርፍ የማኅበረሰቡ ስጋት እንዳይኾን በቅንጅት እየተሠራ መኾኑን የክልሉ አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ በደቡብ ጎንደር ዞን ፎገራ ወረዳ የሽና ቀበሌ ነዋሪ አቶ ምናለ ጎሹ...