አልማ ለመቄዶንያ የአረጋዊያን እና የአዕምሮ ሕሙማን ማዕከል የሕክምና መሣሪያዎችን ድጋፍ አደረገ።

አዲስ አበባ፡ ነሐሴ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) ለመቄዶንያ የአረጋዊያን እና የአዕምሮ ሕሙማን ማዕከል ከ13 ሚሊዮን በላይ ብር የሚያወጡ የተለያዩ የሕክምና መሣሪያዎችን ዛሬ አስረክቧል። ወደ መቄዶንያ የሚመጡ የተጎዱ እና ልዩ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው ወገኖች...

ከነገ ጀምሮ ምርጫ እንደሚያካሂድ የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት አስታወቀ።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሙሐመድ ይማም (ዶ.ር) "ምርጫ ለጽኑ ተቋም፤ ምርጫችን በመስጅዳችን" በሚል መሪ መልዕክት የሚደረገውን ምርጫ አስመልክተው በጽሕፈት ቤታቸው መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም...

አሚኮ ወንድማማችነት እንዲጎለብት አድርጓል።

ከሚሴ: ነሐሴ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የተመሠረተበትን 30ኛ ዓመት በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረ ይገኛል። የምሥረታ በዓሉን በማስመልከት በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ አሕመድ አሊ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም የአማራ ክልል ከነበረበት...

በደሴ ከተማ አሥተዳደር የፖሊስን ሥራ ለማዘመን እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎች አበረታች ናቸው።

ደሴ: ነሐሴ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደሴ ከተማ አሥተዳደር በግንባታ ላይ የሚገኘውን የደሴ ከተማ አሥተዳደር የፖሊስ መምሪያ ሕንጻ ግንባታን ተመልክተዋል። በምልክታ መርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም መንግሥቴ...

ወጣቶች በሰላም እና በልማት ላይ እያደረጉት ያለውን ተግባር አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ ቀረበ።

ጎንደር: ነሐሴ 8/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር "ትናንት እና ዛሬን ለዘላቂ ሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ መልዕክት ከልዩ ልዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት አካሂዷል። በውይይቱ የጎንደርን ሰላም እና ጸጥታ በማስከበር የኮሪደር ልማትን ጨምሮ በከተማዋ ማኅበረሰቡን...