በሰላም እጦት ምክንያት ትውልዱ ላይ የተራዘመ ጉዳት እንዳይደርስ መሥራት ይገባል።

በሰላም እጦት ምክንያት ትውልዱ ላይ የተራዘመ ጉዳት እንዳይደርስ መሥራት ይገባል። ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን ትምህርት መምሪያ ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ በትምህርት ዘርፋ ላይ የደረሱ ችግሮችን በመለየት የማካካሻ ዕቅድ አዘጋጅቶ ወደ ሥራ...

አሚኮ የምክር ቤት ጉባኤዎችን ለሕዝብ ተደራሽ በማድረግ አዎንታዊ ሚና ተጫውቷል።

አሚኮ የምክር ቤት ጉባኤዎችን ለሕዝብ ተደራሽ በማድረግ አዎንታዊ ሚና ተጫውቷል። ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አሚኮ ባለፉት 30 ዓመታት የሕዝብ ድምጽ በመኾን ደማቅ ታሪክ ጽፏል። የመረጃ ምንጭ ባልነበረበት እና እንደ አሁኑ የሚዲያ አማራጭ ባልሰፋበት...

የወልድያ-ፍላቂት መንገድን መልሶ ለመገንባት እየተሠራ ነው።

የወልድያ-ፍላቂት መንገድን መልሶ ለመገንባት እየተሠራ ነው። ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ-ፍላቂት መንገድ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በተከሰተ የጸጥታ ችግር ምክንያት የተስተጓጎለ ቢኾንም መልሶ ግንባታ ሥራውን ለማስጀመር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች በመከናወን ላይ ይገኛል፡፡ የኮምቦልቻ መንገድ አውታር...

በትራፊክ አደጋ የሚደርሰውን የጉዳት መጠን 50 በመቶ ለመቀነስ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ባለሥልጣን በመንገድ ትራንስፖርት ትራፊክ መቆጣጠሪያ ደንብ ቁጥር 557/2016 አተገባበር ላይ የተገኙ ለውጦችን እና ያጋጠሙ ችግሮችን በተመለከተ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት አድርጓል። የአማራ ክልል ትራንስፖርት...

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በኮምቦልቻ ከተማ የአቅመ ደካሞች ቤት ግንባታን አስጀመረ።

ደሴ: ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በኮምቦልቻ ከተማ በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ በመመደብ የአቅመ ደካማ ቤቶችን ለመገንባት ሥራ አስጀምሯል። ለተማሪዎችም የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። በአዲስ መልክ የቤታቸው...