የታጣቁ ኃይሎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ።

ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን መርሐቤቴ ወረዳ የገረን እና የአፈዘዝ ቀበሌዎች ላይ በተሳሳተ ዓላማ ወደ ጫካ ገብተው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 67 የታጠቁ ኃይሎች ሰላምን መርጠዋል።   የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ መካሻ አለማየሁ...

የአርሶ አደሮችን ሕይወት እየቀየረ ያለው የፍራፍሬ ምርት፦

ባሕር ዳር: ነሐሴ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የተለያዩ ፍራፍሬዎችን ለማምረት ምቹ የአየር ንብረት፣ ለም አፈር እና የውኃ ሃብት የሚገኝበት ነው። በክልሉ ፍራፍሬ ከሚያመርቱ አካባቢዎች መካከል ደግሞ የደቡብ ወሎ ዞን ተጠቃሽ ነው።   አቶ ጀማል አብዱ...

የሸማቾች መብት እና የነጋዴዎች ግዴታ እስከምን ድረስ ነው?

ባሕር ዳር: ነሐሴ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የንግድ ውድድር እና ሸማቾች ጥበቃ አዋጅ ቁጥር 813/2006 የሸማቹን እና የንግዱን ማኅበረሰብ መብት እና ግዴታዎች በሰፊው የሚያስቀምጥ አዋጅ ነው።   አዋጁ በዋናነት በግብይት ምክንያት በሸማቾች አካል፣ ጤና እና ንብረት ላይ...

የልጆችን የነገ እጣ ፋንታ ለማስተካከል ወደ ትምህርት ቤት መላክ ወሳኝ ነው።

የልጆችን የነገ እጣ ፋንታ ለማስተካከል ወደ ትምህርት ቤት መላክ ወሳኝ ነው። ባሕር ዳር: ነሐሴ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ይህ ወቅት ልጆች ለወራት ከትምህርት ቤት የራቁበት ነው። ወደ ናፈቁት ትምህርት ቤት ለመመለስ የሚጓጉበት ጊዜም ጭምር። እኔም ወደ...

በ25 ዓመታት ዕቅዱ ቴክኖሎጂ ላይ የተመሠረተ ተወዳዳሪ የማዕድን ኢንዱስትሪ መፍጠር ዋነኛ ተግባር ነው።

በ25 ዓመታት ዕቅዱ ቴክኖሎጂ ላይ የተመሠረተ ተወዳዳሪ የማዕድን ኢንዱስትሪ መፍጠር ዋነኛ ተግባር ነው። ባሕር ዳር: ነሐሴ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የ25 ዓመታት የአሻጋሪ እድገት እና የዘላቂ ልማት ዕቅድ አቅዶ ወደ ትግበራ ገብቷል። የትውልድ...