የተሠሩ የመሠረተ ልማት ሥራዎች መሠረታዊ እና ችግር ፈች ናቸው።

ደባርቅ: ጳጉሜን 3/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎የማኅበረሰቡን የመሠረተ ልማት ጥያቄዎች ለመመለስ እና ሁለንተናዊ የልማት ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ሢሠራ መቆየቱን የሰሜን ጎንደር ዞን የከተማ እና የመሠረተ ልማት መምሪያ ገልጿል። ‎ ‎የሰሜን ጎንደር ዞን የከተማ እና መሠረተ ልማት መምሪያ ተወካይ...

የተደረገው የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ የወላጆችን ጭንቀት ያስወገደ ነው።

ደሴ: ጳጉሜን 1/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮ ቴሌኮም የሰሜን ምሥራቅ ሪጂን በደሴ ከተማ አሥተዳደር ለተማሪዎች የደብተር ድጋፍ አድርጓል። የኢትዮ ቴሌኮም የሰሜን ምሥራቅ ሪጂን የሽያጭ ማናጀር ፎዚያ መኮንን ኢትዮ ቴሌኮም የዘንድሮውን ጨምሮ ባለፉት ስድስት ተከታታይ ዓመታት “ለነገ...

በባሕር ዳር ከተማ ኤግዚቪሽንና ባዛር ተከፈተ።

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ምግብ ዋስትናና ሴፍትኔት ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት የሴፍትኔት ተጠቃሚዎችን የገበያ ትስስር ለመፍጠር እና የምርት ማስተዋወቅ ሥራን ለማጠናከር የኤግዚቪሽንና ባዛር እያካሄደ ነው። ዛሬ በተከፈተው የኤግዚቪሽንና ባዛርም ከስልጠናና...

ከእንስሳት ወደ ሰው የሚተላለፉ በሽታዎችን ለመከልከል የተቋማት ቅንጅታዊ አሠራርን ማጠናከር ይገባል።

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የአንድ ጤና ማስተባበሪያ መማክርት የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም እና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ ላይ ውይይት አድርጓል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ...

ወጣቶች የሀገር ተረካቢነት ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል።

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ወጣቶች ማኅበር 6ኛ መደበኛ ጉባኤውን በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር የዲሞክራሲ ባሕል ግንባታ አማካሪ መስፍን አበጀ (ዶ.ር) የአማራ ወጣቶች ማኅበር ላለፉት አምስት ዓመታት በተለያዩ...