የእንስሳት ተዋፅዖ ምርቶችን በስፋት ለማቅረብ እየተሠራ ነው።
ደብረ ማርቆስ: ጳጉሜን 3/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር እንስሳት ሃብት ልማት መምሪያ የእንስሳት ተዋፅዖ ምርቶችን በስፋት ለማቅረብ እየሠራ እንደሚገኝ ገልጿል።
መምሪያው በከተማ አሥተዳደሩ ለማኅበረሰቡ ለዕርድ የሚኾኑ እንስሳት፣ የስጋ ደሮ እና እንቁላል ለገበያ ለማቅረብ...
በከተማ አሥተዳደሩ እመርታዊ ውጤት ማምጣት የቻሉ ሥራዎች ተሠርተዋል።
ጎንደር: ጳጉሜን 3/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "እመርታ ለዘላቂ ከፍታ" በሚል መሪ መልዕክት የእመርታ ቀን በጎንደር ከተማ አሥተዳደር በፓናል ውይይት ተከብሯል።
በመድረኩ የከተማ አሥተዳደሩ የመንግሥት ሠራተኞች፣ ነዋሪዎች እና በኢንቨስትመንት ዘርፉ የተሰማሩ ባለሃብቶች ተገኝተዋል።
እንደ ሀገር የግብርና ዘርፉን በተገቢው...
ጎጅ ልማዳዊ ድርጊቶችን በመከላከል ረገድ ውጤታማ ሥራዎች ተከናውነዋል።
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አምረፍ ሄልዝ አፍሪካ የተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅት የአማራ ክልል የሥራ መሪዎች በተገኙበት ትርጉም ያለው የወጣቶች ተሳትፎ፣ የጎጅ ልማዳዊ ድርጊቶች ሕግ ትግበራ እና በወጣቶች ሥነ ተዋልዶ ጤና ዙሪያ የውይይት...
ከጎንደር የተወጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች በአምቦ እና ወንጪ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ።
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 3/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከጎንደር ከተማ የተወጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች በኦሮሚያ ክልል አምቦ እና ወንጪ ታሪካዊ ሥፍራዎችን እና የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
በጉብኝት መርሐ ግብሩ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ዘርፍ አማካሪ...
“ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት መፍትሔ ካበረከተቻቸው ፕሮጀክቶች ውስጥ የታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ ተጠቃሽ ነው” ጠቅላይ...
አዲስ አበባ: ጳጉሜን 3/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንበረት ጉባኤ መክፈቻ ላይ የተገኙት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የአየር ንብረት ለውጥ የመኖር ያለመኖር ጉዳይ ብቻ ሳይኾን ዋና የኢኮኖሚ ምሰሶ መኾኑን ተገንዝቦ መንቀሳቀስ...








