“የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ የሉዓላዊነት ጉዳይ ነው” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ከሌሎች ተቋማት ጋር በመቀናጀት ጳጉሜን 3 "እመርታ ለዘላቂ ከፍታ" በሚል መሪ መልዕክት አክብሯል።
የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ፣ እያደገ ለሚገኘው ኢንዱስትሪ ጥሬ እቃ ማሟላት እና የውጭ ምንዛሬን...
የጳጉሜን 3 የእመርታ ቀን በደሴ ከተማ በተለያዩ ኹነቶች ተከብሯል።
ደሴ: ጳጉሜን 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በከተማዋ የሌማት ትሩፋት ሥራዎች ውጤታማ መኾናቸውን የሚያሳዩ የግብርና ምርቶች ተጎብኝተዋል።
በከተማ ግብርና የተሠማሩ ነዋሪዎችም ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ሉዓላዊነታቸውን ለማረጋገጥ እየሠሩ መኾናቸውን ተናግረዋል።
ከእለት ፍጆታ አልፈው ከተማ አሥተዳደሩ በሚወስዳቸው የገበያ ማረጋጋት...
“የጀመርናቸውን በመጨረስ፣ ያለምናቸውንም በመጀመር የኢትዮጵያን እመርታ ለማብሰር እየሠራን ነው” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የእመርታ ቀን "እመርታ ለዘላቂ ከፍታ" በሚል የሚከበረው ጳጉሜን ዐ3 በባሕር ዳር ከተማ በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው።
በዕለቱ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው እና ሌሎችም የከተማ...
“የአብሮነት መገለጫ የኾነው የሩፋኤል በዓል በዓባይ ወንዝ”
ባሕር ዳር፡ ጳጉሜን 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጳጉሜን 3 ዓመታዊው የሩፋኤል መንፈሳዊ በዓል የሚከበርበት ቀን ነው፡፡
በዓሉ በሁሉም አካባቢ የሚከበር በዓል ቢኾንም እንኳ በደጀን እና ጎሃ ጽዮን መካከል በዓባይ ወንዝ ሁለቱ ጠርዞች ላይ የሚከበረው አከባበር ግን...
በኩታ ገጠም የለማ የሰንዴ ሰብል ልማት ተጎበኘ።
ደብረ ብርሃን: ጳጉሜን 3/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "እመርታ ለዘላቂ ከፍታ" በሚል መሪ መልዕክት በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ሳሪያ ቀበሌ በኩታ ገጠም የለማ የስንዴ ሰብል ተጎብኝቷል።
የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ ኀላፊ መርሻ አይሳነው በከተማ አሥተዳደሩ...







